admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

የእነ እስክንድር የምስክር አሰማም ሂደት ተቋረጠ … !!   (ባልደራስ) 

የእነ እስክንድር የምስክር አሰማም ሂደት ተቋረጠ - ለሐምሌ 29 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ... !!   ባልደራስ  … ትእዛዝ ከፌደራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት የወጣ ነው በተባለና ማኅተም በሌለው...

ሕግ ካለ ፍትሕ የምትሠራ ከሆነ ዐቃቤ ሕጉ ሊከሰስ ይገባል ….!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ሕግ ካለ ፍትሕ የምትሠራ ከሆነ ዐቃቤ ሕጉ ሊከሰስ ይገባል ....!!! ዘመድኩን በቀለ * .... ምስክሮች ካልቀረቡ ደግሞ ፍርድ ቤቱ እነ እስክንድርን በነፃ ከማሰናበት በቀር ሌላ አማራጭ የለውም።...

ልኩን ያለፈው የህወሀት የንቀትና የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ…!!! (አሳዬ ደርቤ)

ልኩን ያለፈው የህወሀት የንቀትና የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ...!!! አሳዬ ደርቤ - የትሕነግ ልጆች ለኦሮሞ ሕዝብ ያላቸው ንቀት እጅግ የወረደ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አገር መምራት የማይችል ሕፃን አድርገው ‹‹አቡሽ››...

“የሐሳብ አፍላቂውን” ሐሳብ ለመተቸት መጀመሪያ ስለ ሐሳቡ ግንዛቤ ይኑረን…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

"የሐሳብ አፍላቂውን" ሐሳብ ለመተቸት መጀመሪያ ስለ ሐሳቡ ግንዛቤ ይኑረን...!!! ኤርሚያስ ለገሰ ከአንድ ሳምንት በፊት (July 13)  የአማራን ህዝብ ያጋጠመውን የሕልውና አደጋ በመመልከት የአገር መፍረስን የሚታደግ "የኃይል...

“ትህነግ ትግራይን ያለ ትውልድ የሚያስቀር የመካንነት መንፈስ ነው!!!! ” (ደጀኔ አሰፋ)

"ትህነግ ትግራይን ያለ ትውልድ የሚያስቀር የመካንነት መንፈስ ነው!!!! " ደጀኔ አሰፋ *.... ሲዋጉ “ወታደሮች“ ሲገደሉ “ሲቪሎች“….‼ *.... አሸባሪው ህወሓት አስቀድሞ በመሪው ደብረጽዮን በኩል "ጦርነቱን ህዝባዊ እናደርጋለን፤ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር...

በቅሎ ገመዱን በጠሰ ሲባል እንጀራው አሳጠረ ይባላል! (ታጠቅ መ.ዙርጋ)

በቅሎ ገመዱን በጠሰ ሲባል እንጀራው አሳጠረ ይባላል! ታጠቅ መ.ዙርጋ ማሳሰቢያ ፦ በዚህ ጽሁፍ  እንግሊዝኛ የተጠቀምኩበት ክፍል አለ ። ከቋንቋዬ እንግሊዝኛውን አስበልጬ ወይም መርጬ ሳይሆን ፤ ይህ...

አምባገነኖች ከፈጣሪ በላይ ተገዳዳሪያቸውን ነው የሚፈሩት…!!! (ሰለሞን አለምነህ)

አምባገነኖች ከፈጣሪ በላይ ተገዳዳሪያቸውን ነው የሚፈሩት...!!! ሰለሞን አለምነህ   *.... ፈጣሪያቸውን መፍራት ቢችሉማ እምባገነን አይሆኑም ነበር ። ~~~~~~ ህውሀት-ኢሀዴግ በአብዬታዊ- ዲሞክራሲ መርህ መሰረት በለስ በቀናት እና ስልጣን ላይ...

“ብልጽግና ከወያኔ የወረሰዉን ዘረኝነት – የጎሳ ፖለቲካ ተሸካሚነት እራሱን ያጠፋዋል…!!!” (ሸንቁጥ አየለ)

"ብልጽግና ከወያኔ የወረሰዉን ዘረኝነት - የጎሳ ፖለቲካ ተሸካሚነት እራሱን ያጠፋዋል...!!!" ሸንቁጥ አየለ *.... አባይ ዘዉዱን በአስቸኳይ ፍቱት።የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደቀያቸዉ መልሳችሁ አቋቁሙ !!! ለምን የተፈናቀሉ አማሮችን ቃለ መጠይቅ...

EDITOR PICKS