admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፫ – በአንዱ ዓለም ተፈራ)

የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፫)   ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ በትንንሽ ጎጆዎች ተኮልኩለን፤ በአንድ ትልቅ ቤት እየኖርን ነው ልንል አንችልም።   አገራችንን ካለችበት አዘቅት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት...

እስቲ ዶሴው ይውጣ. . . ?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

እስቲ ዶሴው ይውጣ. . . ?!? አቻምየለህ ታምሩ የሕወሓት መስራቹ አረጋዊ በርሄ በትናንትናው እለት ከምኒልክ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ  ሕወሓት አማራን በጠላትነት የፈረጀበት ማኒፌስቶ...

የነጻነት ግሮሠሪ እና የጠረጴዛዋ ዕድርተኞች! (እውነተኛ ታሪክ) ክፍል ፬ አሰፋ ሀይሉ

የነጻነት ግሮሠሪ እና የጠረጴዛዋ ዕድርተኞች! (እውነተኛ ታሪክ) ክፍል ፬ አሰፋ ሀይሉ በማግስቱ (ይሁን በሳልስቱ) እንደልማዴ፣ ከታክሲ ሰልፍ ለመጠለል፣ ወደ ወዳጃችን ነጻነት ግሮሰሪ ብቅ አልኩ፡፡ የዕለት ድራፍቴን ለመቀማመስ፡፡...

የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፪ በአንዱ ዓለም ተፈራ)

የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፪)   ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ ያለንበትን ሀቅ አለመረዳት፤ ሊከተል የሚችለውን ክስተት አያስቀረውም።   ዛሬ በአገራችን ያለው የተመሰቃቀለ የፖለቲካ ሂደት፤ ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን...

ለሰላሣ ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አቶ ታዲዮስ ታንቱ ዛሬ በአራት ሺህ ብር ዋስትና ተለቀቁ…!!!...

ለሰላሣ ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አቶ ታዲዮስ ታንቱ ዛሬ በአራት ሺህ ብር ዋስትና ተለቀቁ...!!! ዶይቼ ቬለ  አቶ ታዲዮስ «በህቡዕ በመደራጀት ከውጪ ካሉ አካላት ጋር በመሆን ስድስተኛው...

“እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ” ብለህ ጸልይ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

“እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ” ብለህ ጸልይ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ላይ ያልተቀሰረ ጣት፣ ያልተሰበቀ ጦርና ያልተቀባበለ ጠበንጃ የለም፡፡ ሰውን ምን እንደነካው ግን አላውቅም -...

ባልደራስን  ባይመርጡ አማራጩ ምንድነው?!? (ያሬድ ጥበቡ)

ባልደራስን  ባይመርጡ አማራጩ ምንድነው?!? ያሬድ ጥበቡ . . . እስክንድር አዲስ አበባን ለመምራት ቴክኒካዊ እውቀት ላይኖረው ይችላል። ቢሆንም ብቁ የማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ (ባለሙያ) መቅጠር ይችላል።...

ከመቧጨር መስራት ይቅደም! (ኤርምያስ ለገሰ)

ከመቧጨር መስራት ይቅደም!   ኤርምያስ ለገሰ ኦሮሙማ መራሹ ብልፅግና በተለያየ መንገድ ያሰማሯቸው ውታፍ ነቃዮች እና ተደጋፊ ተደማሪዎች ከሚፅፉትና ከሚናገሩት በመነሳት አንዳንድ መሰረታዊ ነገሮችን ከእውቀት ማነስ ሲያዛቡ...

EDITOR PICKS