admin
በምስራቅ ወለጋ ሶስት አማራዎች ተገደሉ…!!! (አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ)
በምስራቅ ወለጋ ሶስት አማራዎች ተገደሉ...!!!
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ወረዳ አሹ ቀበሌ 3 አማራዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔና በተባባሪዎቹ በጥይት ተገድለዋል።
ሁለት አባቶችና...
የምስር ዲፕሎማሲ….!!! (ደምሰው ማሙዬ)
የምስር ዲፕሎማሲ....!!!
ደምሰው ማሙዬ
ከዛሬ 10 ዓመት በፊት መሠረቱ የተጀመረው የዓባይ ግድብ እንሆ ሊጠናቀቅ አፋፍ ላይ ይገኛል:: ሆኖም ያለማንም የውጭ ድጋፍ በኢትዮጵያውያን የገንዘብ መዋጮ የሚገነባው ይህ...
የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፫ – በአንዱ ዓለም ተፈራ)
የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ
(ክፍል ፫)
ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ
በትንንሽ ጎጆዎች ተኮልኩለን፤ በአንድ ትልቅ ቤት እየኖርን ነው ልንል አንችልም።
አገራችንን ካለችበት አዘቅት ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት...
እስቲ ዶሴው ይውጣ. . . ?!? (አቻምየለህ ታምሩ)
እስቲ ዶሴው ይውጣ. . . ?!?
አቻምየለህ ታምሩ
የሕወሓት መስራቹ አረጋዊ በርሄ በትናንትናው እለት ከምኒልክ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሕወሓት አማራን በጠላትነት የፈረጀበት ማኒፌስቶ...
የነጻነት ግሮሠሪ እና የጠረጴዛዋ ዕድርተኞች! (እውነተኛ ታሪክ) ክፍል ፬ አሰፋ ሀይሉ
የነጻነት ግሮሠሪ እና የጠረጴዛዋ ዕድርተኞች!
(እውነተኛ ታሪክ) ክፍል ፬
አሰፋ ሀይሉ
በማግስቱ (ይሁን በሳልስቱ) እንደልማዴ፣ ከታክሲ ሰልፍ ለመጠለል፣ ወደ ወዳጃችን ነጻነት ግሮሰሪ ብቅ አልኩ፡፡ የዕለት ድራፍቴን ለመቀማመስ፡፡...
የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፪ በአንዱ ዓለም ተፈራ)
የዛሬዋ ኢትዮጵያና የነገ ውሎዋ (ክፍል ፪)
ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ
ያለንበትን ሀቅ አለመረዳት፤ ሊከተል የሚችለውን ክስተት አያስቀረውም።
ዛሬ በአገራችን ያለው የተመሰቃቀለ የፖለቲካ ሂደት፤ ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን...
ለሰላሣ ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አቶ ታዲዮስ ታንቱ ዛሬ በአራት ሺህ ብር ዋስትና ተለቀቁ…!!!...
ለሰላሣ ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አቶ ታዲዮስ ታንቱ ዛሬ በአራት ሺህ ብር ዋስትና ተለቀቁ...!!!
ዶይቼ ቬለ
አቶ ታዲዮስ «በህቡዕ በመደራጀት ከውጪ ካሉ አካላት ጋር በመሆን ስድስተኛው...
“እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ” ብለህ ጸልይ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
“እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ” ብለህ ጸልይ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ላይ ያልተቀሰረ ጣት፣ ያልተሰበቀ ጦርና ያልተቀባበለ ጠበንጃ የለም፡፡ ሰውን ምን እንደነካው ግን አላውቅም -...























