admin
አማራውና የህውሃት ዛቻ…!!! (ትንግርቱ ተክሌ)
አማራውና የህውሃት ዛቻ...!!!
ትንግርቱ ተክሌ
በስራ ምክንያት ዘግየት ብልም አንዲት ሀሳብ ማታ እንቅልፍ ነስታኝ ነበር ያደርኩት!
የጌታቸው ረዳን ቃለ መጠየቅ ማታ እንዳጋጣሚ የመስማት እድል ነበረኝ!
ቃል በቃል፦ "ከአማራ...
ትልቅ ሀገር ትንንሽ መሪዎች…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ትልቅ ሀገር ትንንሽ መሪዎች...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
*.... የምዕራባዊያን ጫና እና የኢትጵያን የውጭ ግንኙነትን በነቀዝ ስንዴ ደረጃ የሚመዝኑ ሹሞች፤
የነቀዘው ዲፕሎማሲያችን ምን ያህል ዋጋ እያስከፈለን እንደሆነ እርግጥ ነው። የኢትዮጵያ...
በአራት ቀሚስ ለአማራ ተፈናቃዮች 2,064,000 ብር ያሰባሰበችው ወጣት አስደናቂ ተግባር (አስራት መገናኛ ብዙሀን)
በአራት ቀሚስ ለአማራ ተፈናቃዮች 2,064,000 ብር ያሰባሰበችው ወጣት አስደናቂ ተግባር
አስራት መገናኛ ብዙሀን
ጉዳዩ እንዲህ ነው፤
ሰሜን አሜሪካ ፊላደልፊያ የምትኖረው የ23 ዓመቷ ወጣት ቅድስት ዘውዱ የአማራ በአገሩ...
ታዋቂ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር ኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ተቃወሙ…!!! (DW)
ታዋቂ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር ኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ተቃወሙ...!!!
DW
*... «ግጭቶችን ለማስወገድ እየሠራች ባለችበት ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የእኛ ርዳታ ነው። እንዲህ ያለ ድርጊት ወደ ሰላማዊ መፍትኄ ለመጠጋት...
“በፍትህ አደባባይ ስለ ልጄ እጮሃለሁ….!!!” (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ)
"በፍትህ አደባባይ ስለ ልጄ እጮሃለሁ....!!!"
ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ
*....ከአንድ ዓመት በላይ ጊዜ የት እንደደረሱ ያልታወቁት ታጋች የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወላጆች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ወደ አዲስ አበባ...
አሜሪካና አውሮፓ ሲፈልጉ እንጂ ስንፈልግ ረድተውን አያውቁም!!! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
አሜሪካና አውሮፓ ሲፈልጉ እንጂ ስንፈልግ ረድተውን አያውቁም!!!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
.
ሀገራችን በጣልያን ስትወረር የአለም መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ የጦር መሳርያ ግዢ ማእቀብ ጥለዋል፡፡ የሚፈልጉት ኢትዮጵያም እንደመላው አፍሪካ...
ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ቀውስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሰጡት መግለጫ (ፍትህ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ቀውስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሰጡት መግለጫ
ፍትህ
«የፖለቲካ ቁስሎች ሐይል ባለው ጡንቻ ሊፈወሱ አይችሉም!»
በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛቶች እየተባባሰ ያለው ሁከት እና እየበረታ የመጣው የክልልና...
ለአሜሪካ መንግሥት ሰብዓዊ ጣልቃገብነት ለኤምባሲው የተጻፈ ሠላማዊ ሀሳብ! (አሰፋ ሀይሉ)
ለአሜሪካ መንግሥት ሰብዓዊ ጣልቃገብነት ለኤምባሲው የተጻፈ ሠላማዊ ሀሳብ!
አሰፋ ሀይሉ
ጉዳዩ፡- በኢህአዴግ ወንጀለኛ መሪዎች ላይ አሜሪካ ስለጣለቻቸው ዕቀባዎች ለማመስገን፣ እና የዘነጋቻቸውን አሳሳቢ ነጥቦች ለማስታወስ በአስተያየት የተላላለፈ...























