admin
የሌተና ኬሎኔል መንግሥቱ ሃይለማርያም ትዝታዎች ሲጨለፍ ……..
ትዝታ ሲጨለፍ ........
"የሄድኩት ካገር ወጥቼ ለመቅረት ሳይሆን የመጨረሻ የቀረኝን እድል ለመሞከር ነበረ"
ግንቦት 13 1983 ጓድ መንግሥቱ አ/አ ለቀው የሄዱበት እለት ነበር ።
(የሌተና ኬሎኔል መንግሥቱ...
የህዳሴ ግድብ በክረምት የሙከራ ኃይል ማመንጨት ይጀመራል (አዲስ አድማስ)
የህዳሴ ግድብ በክረምት የሙከራ ኃይል ማመንጨት ይጀመራል
አዲስ አድማስ
"የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር በህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ ነው"
ኢትዮጵያ በመጭው የክረምት...
ይድረስ ለአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ! (ከይኄይስ እውነቱ)
ይድረስ ለአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ!
ከይኄይስ እውነቱ
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በመንግሥትም ሆነ በግል ት/ቤቶች የትምሕርት አሰጣጡ ከመደበኛው በተለየ መልኩ ከክፍልም ውጭ በኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ታግዞ እየተሰጠ...
የከፋፍለህ ግዛው ምንጭ…!!! (ግርማ ታፈረ)
የከፋፍለህ ግዛው ምንጭ...!!!
ግርማ ታፈረ
ሰፊውን አገር ትተህ፣
ከጠባብ ሥፍራ ገብተህ፣
እጠብቃለሁ አንተን
መምጫህ መቼ ይሆን?
በሁለተኛው የጣልያን ወረራ ወቅት የሃገርህ አርበኞች በዱር በገደል፣ አዝማሪ በግጥም፣ ባህታዊውና አበጋሩ በትንቢትና ህልም...
ዩቱብ ላይ ተጥደው የሚውሉት የኦሮሙማ ኮተቶች ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)
ዩቱብ ላይ ተጥደው የሚውሉት የኦሮሙማ ኮተቶች ነገር. .
አቻምየለህ ታምሩ
ዩቱብ ላይ ተጥደው የሚውሉ የኦሮሙማ ኮተቶች የእውቀት ጾመኞች ስለሆኑ አጥንተውት ቀርቶ አንብበው ሊረዱት ስለማይችሉት የአባ ባሕርይን...
«ትሞታለህ….!!!» (አሰፋ ሀይሉ)
«ትሞታለህ....!!!»
አሰፋ ሀይሉ
*... «መሬት ሰበሰብክ? ትሞታለህ!!»
«ሀብት አጋበስክ? ትሞታለህ!!»
«ልብህን አደነደንክ? ትሞታለህ!!»
በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ-ልደት እና በዓለ-ጥምቀት መካከል እንገኛለን፡፡ ቀጥሎም ጥምቀቱን...
ምጧ የበዛባት ሀገር – ኢትዮጵያ! (ኤልያስ ደግነት)
ምጧ የበዛባት ሀገር - ኢትዮጵያ!
ኤልያስ ደግነት
አሜሪካ እጅ ጥምዘዛዋን ጀመረች!
ኢትዮጵያ ምጧ እንደረዘመ ጣሯ እንደበዛ ድርስ ሴት ሁናለች፡፡መንታ ልጆች አርግዛለች፡፡ አንደኛው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ደግሞ 6ተኛው...
ኢትዮ-ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ተሸጠ!
ኢትዮ-ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ተሸጠ!
አሰፋ ሀይሉ
በሀገር ሻጩ በወያኔ ዘመን እንኳ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ሀብት ሆኖ የቆየውን ቴሌን ኦሮሙማው የአብይ አህመድ መንግሥት እፍኝ የማይሞሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ...























