admin
“የእምነት ተቋማት ደህንነታቸው ለመጠበቅ ከሚደረግ መንግስታዊ ከለላ ውጪ ጣልቃ ገብነት አያስፈልጋቸውም” (አቶ ክርስቲያን ታደለ፦...
"የእምነት ተቋማት ደህንነታቸው ለመጠበቅ ከሚደረግ መንግስታዊ ከለላ ውጪ ጣልቃ ገብነት አያስፈልጋቸውም"
(አቶ ክርስቲያን ታደለ፦ የአብን ፖ/ጉዳዮች ኃላፊ)
አቶ ክርስቲያን ታደለ ኮከብ ሆኖ ባመሸት የፋና ቴቪ የክርክር...
ጥቃት የተሰነዘረባቸው የሆሮ ጉድሩ፤ አዲስ አለም አካባቢ ነዋሪዎች “ሙሉ ለሙሉ ተፈናቅለዋል” (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
ጥቃት የተሰነዘረባቸው የሆሮ ጉድሩ፤ አዲስ አለም አካባቢ ነዋሪዎች “ሙሉ ለሙሉ ተፈናቅለዋል”
ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን፤ አቤ ዶንጎሮ ወረዳ...
የግብፅ አዲሱ ህልም ! (ሱሌማን አብደላ)
የግብፅ አዲሱ ህልም !
ሱሌማን አብደላ
በ“ ፕሬዚዳንት ሲሲ አደራዳሪነት ሃማስና እስራኤል” የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ወስነዋል።
በዚህ ጦርነት ላይ እጇን ሳታስገባ፣ በስውር እስራኤልን ስትደግፍ የነበረችው አሜሪካ፣...
የምዕራባዊያን ጫና፤ ባለቤቱን ካልናቁ … ( ያሬድ ሀይለማርያም)
የምዕራባዊያን ጫና፤ ባለቤቱን ካልናቁ ...
ክፍል ሁለት
ያሬድ ሀይለማርያም
የምዕራባዊያንን ከልክ ያለፈ ጣልቃ ገብነት መቃወም እና አደብ ግዙ ማለት አግባቢ ቢሆንም ኢትዮጽያን ለዚህ አይነቱ ጫና የዳረግናት ግን...
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ(ም) አነጋጋሪ ሆነ አሉ (አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ)
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ(ም) አነጋጋሪ ሆነ አሉ
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
የዚህች ሀገር ፖለቲካ ከማርጀት አልፎ እየጃጀ መምጣቱን የምንረዳው በየቀኑ ሊባል በሚችል ሁኔታ በጣም አስቂኝና አነጋጋሪ የሆኑ ክስተቶችን...
ይድረስ ከነፃነት በኋላ በሚኖረን መንግሥት ሕዝብንና ሀገርን በቅንነት ለማገልገል ለምትመረጡ ወገኖቼ! (ዳግማዊ ጉዱ...
ይድረስ ከነፃነት በኋላ በሚኖረን መንግሥት ሕዝብንና ሀገርን በቅንነት ለማገልገል ለምትመረጡ ወገኖቼ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
የነፃነታችን መምጣት የጊዜ ጉዳይ ነው - ማመን ኃይል ነውና አትጠራጠር፤ የምልህ ፍጹም...
“ሕገመንግሥታዊ” ሐይማኖት በኢትዮጵያ! (አሰፋ ሀይሉ)
"ሕገመንግሥታዊ" ሐይማኖት በኢትዮጵያ!
አሰፋ ሀይሉ
- በኢህአዴግ (ብልፅግና) ‹‹ሕገመንግሥታዊ›› ሥርዓት.. እውን መንግሥትና ሐይማኖት ተለያይተዋል? - መልሱን ከዚህ ፅሑፍ ያግኙ!
ጽሑፌ ሁለት ግልጽና አጭር ዒላማዎች ላይ ያተኩራል፡-
1ኛ/ በወያኔ-ኢህአዴጓ...
እኔን ብትመርጡኝ….!!! (በላይ በቀለ ወያ)
እኔን ብትመርጡኝ....!!!
በላይ በቀለ ወያ
እኔን ብትመርጡኝ ፣ ለሚመጣው ምርጫ
መብራትና ውሃ ፣ እንደ አለም ዋንጫ
በአራት አመት አንዴ ፣ መምጣቱ ይቀራል
ማይደፈርስ ውሃ
የማይጠፋ ብርሃን ፣ ቀን በቀን ይኖራል
።።።
ለሚመጣው...























