admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ባለቤቱን እና ልጁን ጎብኝቶ ከመመለስ ባለፈ ከእስር ተፈትቶ የማያውቀው ጀግናው እስክንድር ነጋ ….!!!

ባለቤቱን እና ልጁን ጎብኝቶ ከመመለስ ባለፈ ከእስር ተፈትቶ የማያውቀው ጀግናው እስክንድር ነጋ ....!!! ማክቤል ሄኖክ ታላቁ እስክንድርን ገዢዎች ለዘመናት በተደጋጋሚ  ሲገፉት ቢቆዩም እስኬው ግን ፣ ከቅንነት...

በአዲስ አበባ  በ218 የምርጫ ጣቢያዎች የታዩ ተግዳሮቶች  የዳሰሳ  ጥናት ውጤት ! (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ)

በአዲስ አበባ  በ218 የምርጫ ጣቢያዎች የታዩ ተግዳሮቶች  የዳሰሳ  ጥናት ውጤት ! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ 1. የጥናቱ መሰረታዊ ሀተታ (Statement of the Problem) እንደ “UDHR“(1948) ክፍል 3 አንቀፅ 21...

የኢሳታውያን የምድጃ ዳር ወግ …!!! (ዲ/ን ታደሰ ወርቁ)

የኢሳታውያን የምድጃ ዳር ወግ ...!!!  ዲ/ን ታደሰ ወርቁ  አንድ የብዙኋን መገናኛ ተቋም፥ ተቋማዊ እና ሕሊናዊ ሰውነቱን ሊያጣ አይገባም፡፡ አንድ የብዙኋን መገናኛ ተቋም፥ በዋናነት ተቋማዊ ሰውነቱን አጣ የሚባለው፥...

የአማራው ሕዝብ ዋነኛ ፈተና የሚመነጨው ከየት ነው? መፍትሄውስ??? (አሰፋ ሀይሉ)

የአማራው ሕዝብ ዋነኛ ፈተና የሚመነጨው ከየት ነው? መፍትሄውስ??? አሰፋ ሀይሉ በዚህ ጽሑፍ የአመራው ሕዝብ ዋነኛ ፈተና የሚመነጨው ከምንም በፊት እወክልሃለሁ ከሚለው ከብአዴን መሆኑን አስረዳለሁ፡፡ እና የአማራው...

ጋሽ ታዲዮስ፣ አርበኞች እኩዮቹ፣ ሶልዲው ህገ-መንግሥት እና እኛ!  (አሰፋ ሀይሉ)

ጋሽ ታዲዮስ፣ አርበኞች እኩዮቹ፣ ሶልዲው ህገ-መንግሥት እና እኛ!  አሰፋ ሀይሉ   ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ነፍሳቸውን ይማርና አሁን በሥራ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ተብዬ ብዙ ጊዜ በተለያዩ ጊዜያት...

የሌለ ፓርቲ እንዴት ምረጡኝ ብሎ ይቀሰቅሳል? (ይነጋል በላቸው)

የሌለ ፓርቲ እንዴት ምረጡኝ ብሎ ይቀሰቅሳል? ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) “አንበሣ ምን ይበላል?” ቢሉ “ተበድሮ” – “ምን ይከፍላል?” ቢሉ “ማን ጠይቆ!” የምትለዋን አባባል “እውን ደርግ አለ?” ከምትለዋ...

አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ በግፍ የተገደለውን የኦሮሞ ልጅ ብዛት ቤት ይቁጠረው!  (ተረፈ...

አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ በግፍ የተገደለውን የኦሮሞ ልጅ ብዛት ቤት ይቁጠረው!  ተረፈ ጌታቸው   *....አንዴ ኦነግ ፤ አንዴ ሸኔ፤  አንዴ ቶርቤ እያሉ... እያስባሉ ያጭዱናል! እንኳን እናቴ...

ከፖሊሲ አውጪነት ወደ ክላሽ አንጋችነት…!!! !  (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)

ከፖሊሲ አውጪነት ወደ ክላሽ አንጋችነት...!!! !  ሳምሶን ሚሀይሎቪች *....የዛሬ ስድስት ወር በአፍሪቃ ቀንድ ትልቁ ጦር የእኛ ነው ያሉን ሰዎች እንዲህ ሆነው ከማየት የሚያሳዝን ፣ የሚገርም ሁነት...

EDITOR PICKS