admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

እነሆ ታላቅ ገጸ-በረከት ከእስክንድር ነጋ!! (በላይ ማናዬ)

እነሆ ታላቅ ገጸ-በረከት ከእስክንድር ነጋ!! በላይ ማናዬ ጋዜጠኛ፣ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች፣ አሰላሳይ፣ አርቆ ተመልካች፣ የነጻነት ታጋይ እስክንድር ነጋ "ድል ለዴሞክራሲ" በሚል ርዕስ ያዘጋጀው መጽሐፍ ከነገ (ቅዳሜ)...

ካማውያን ተረጋጉ…!!!  (በቀሲስ ስንታየሁ አባተ)

ካማውያን ተረጋጉ...!!!  (በቀሲስ ስንታየሁ አባተ) *.... እስቲ ዘመናችንን፣ ኑሯችንን፣ ሃሳባችንን፣ ሀገራችንን፣ ቤተ ክርስቲያናችንን እናስተውል። ምድራችን ግፍን አልተሞላችምን? ከዘር፣ ከነገድና ከቋንቋ ሁሉ በመስቀሉ ስቦ ካቀረበን እኛም ጥሩ ምእመናን፣...

ፓይለቱ፤ ሀኪሙና ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ ከተማሪነት እስከ ታጋይነት…!!!  (ጋሻው መርሻ ) 

ፓይለቱ፤ ሀኪሙና ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ ከተማሪነት እስከ ታጋይነት...!!!  ጋሻው መርሻ -   "አንፀባራቂ ኮኮብ!" አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም...

” የሚሞትለት የሌለው የሚኖርለትም አይኖረውም ! ” (ዲን. ብርሃኑ አድማስ)

" የሚሞትለት የሌለው የሚኖርለትም አይኖረውም ! " ዲን. ብርሃኑ አድማስ "... ትዕግስትን እንደ ፍርሃት፣ አርቆ ለሀገር ማሰብን እንደጅልነት ቆጥሮ ቤትህ ካልገባሁ፣ ሚስትህ እንትና ጋር ስትጫዎት ሰላየኋት እኔም...

   “ሃገሬን እንጅ መንግስትን አላገለግልም ” ሊጋባው በየነ 

"ሃገሬን እንጅ መንግስትን አላገለግልም " ሊጋባው በየነ    ጸጋው ማሞ    የአትንኩኝ ባይነት ፣ የሃገር ፍቅር ጠኔ ፣  የኢትዮጵያዊነት ኩራት ፣ የሞራል ልዕልና የአባቶች ደማዊ ውርስ ማያሳ ለአመነበት...

የአዞ ፖለቲካ (ጌጥዬ ያለው) 

የአዞ ፖለቲካ    ጌጥዬ ያለው  የ60ዎቹ የተማሪ ፖለቲከኞች ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ‹አዞዎቹ› (Crocodiles) የሚባል አደረጃጀት ነበራቸው፡፡ በወቅቱ ይደረጉ የነበሩ የተማሪዎችን የተቃውሞ ሰልፎች ሁሉ ይመሩ የነበሩት አዞዎቹ ናቸው፡፡...

እኔ የማዝነው…?!? (ጌታቸው ሽፈራው)

እኔ የማዝነው...?!? ጌታቸው ሽፈራው *.... ለሀገር መፍረስ የመጀመርያዎቹ ተጠያቂዎች ሀገር ሊያድኑ የሚችሉ፣ ሴራ የሚያከሽፉ፣ ስጋት የሚቀንሱ፣ ሰላም የሚያሰፍኑ፣ ወንጀል የሚከላከሉ ተቋማት ላይ ተደላድለው ተቀምጠው፣ የሚታይ ስጋት...

የልብ ወዳጁ በረከት ስምዖን፣ ስለዚህ ሰው የተሳሳተው፣ በአንድ ነገር ብቻ ይመስለኛል. . . !...

የልብ ወዳጁ በረከት ስምዖን፣ ስለዚህ ሰው የተሳሳተው፣ በአንድ ነገር ብቻ ይመስለኛል. . . ! አሰፋ ሀይሉ «በዚህ ዓለም ላይ ለሰዎች ከማጎብደድ ለመውጣት ከፈለግህ ልትከተላቸው የሚገቡ ሁለት...

EDITOR PICKS