admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

የእውነት ጠበቃው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በሽብር ክስ ተከሰሱ…!!! (ገበየሁ ደመላሽ)

የእውነት ጠበቃው  ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በሽብር ክስ ተከሰሱ...!!! ለግንቦት 13 ተቀጥረዋል ገበየሁ ደመላሽ አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ፀሐፊ ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ 'ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ስርዓቱን...

የአርባምንጭ ከተማ ወጣቶች ለቅዱስ ፓትርያሪኩ እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያላቸውን ክብር በጎዳና ላይ ትእይንት ገለፁ…!!!...

የአርባምንጭ ከተማ ወጣቶች ለቅዱስ ፓትርያሪኩ እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያላቸውን ክብር በጎዳና ላይ ትእይንት ገለፁ...!!! የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ገጽ የደቡብ ክልል ግዙፉ ህንፃ መቅደስ የሆነውን የአርባምንጭ...

የት ነበራችሁ…??? (ኤርሚያስ ለገሰ)

የት ነበራችሁ...??? ኤርሚያስ ለገሰ ፩.  ከትላንት ወዲያ ወዲያ እስክንድር ነጋ "በጀዋር መሃመድና አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት የሚመራውና ራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራ ቡድን ጄኖሳይድ ለመፈፀም ተዘጋጅቷል" በማለት አሳሰበ።...

የሚሰማችሁ ከሆነ ምከሩት (ከይኄይስ እውነቱ)

የሚሰማችሁ ከሆነ ምከሩት ከይኄይስ እውነቱ ሃይማኖትና ፖለቲካ፣ ቤተክህነትና ቤተመንግሥት ስላላቸው ግንኙነትና ልዩነት፣ የሃይማኖት ሰው በፖለቲካ ባጠቃላይ በሥልጣን ፖለቲካ በተለይ ስለሚኖረው ተሳትፎ በተለያዩ የትምሕርት ዘርፎች በርካታ ጥራዞች...

“ከገባንበት የፖለቲካ ማጥ ለመውጣት፣ከስሜት የፖለቲካ ደጋፊነት መውጣት ብንችል…. (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

“ከገባንበት የፖለቲካ ማጥ ለመውጣት፣ከስሜት የፖለቲካ ደጋፊነት መውጣት ብንችል….?   ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com መግቢያ (ይህ ዘገባ ያዘጋጀሁት  ከወቅቱ ሁኔታ ጋር አዛምጄ ለአንባቢዎቼ ሃሳቤን ለማካፈል ነው፡፡...

በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም (አምባቸው ደጀኔ- ከወልዲያ)

በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) “ብሎ ብሎ ይሄ ሰው ዛሬ ደግሞ ምን ይዞብን መጣ” እንዳትለኝ፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከዚህ ዘመን በከፋ አስደንጋጭና እንቅልፍ የሚነሣ...

የሕዝብን ሀብትና የመንግሥትን መዋቅር ለ‹‹ምርጫ›› የመጠቀም ንቅዘት!

የሕዝብን ሀብትና የመንግሥትን መዋቅር ለ‹‹ምርጫ›› የመጠቀም ንቅዘት! ከይኄይስ እውነቱ ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ባጠቃላይ፣ በቅርቡ ሦስት ዓመታት ደግሞ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕገ መንግሥት እና ሕገ መንግሥታዊነት የለም...

ቤተ ክርስቲያን ስደት ላይ ናት!!! (ማኅበረ ቅዱሳን)

ቤተ ክርስቲያን ስደት ላይ ናት!!! ማኅበረ ቅዱሳን *... በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት ከማኅበረ ቅዱሳን የተሰጠ መግለጫ!   ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከ1950ዎቹ ጀምሮ ሁለንተናዊ...

EDITOR PICKS