admin
ግፉ አልበቃ ብሎ ለተገፉ ሰዎች ድምጽ የሚሆኑ ሰዎችን ማፈን፤ ነውራችን ለከት ማጣቱን ነው የሚያሳየው…!!!...
ግፉ አልበቃ ብሎ ለተገፉ ሰዎች ድምጽ የሚሆኑ ሰዎችን ማፈን፤ ነውራችን ለከት ማጣቱን ነው የሚያሳየው...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
በትግራይ የደረሰውን ግፍ በሰላሳ መንገድ ልንሸፋፍነው ብንሞክር ገና ብዙ ዋጋ...
ኦሮሙማው እንደ ሙት ልጅ . . . !! (አሰፋ ሀይሉ)
ኦሮሙማው እንደ ሙት ልጅ . . . !!
አሰፋ ሀይሉ
በፍርድ ቤቶች አካባቢ ሲነገር የኖረ አንድ የቆየ አስቂኝ ታሪክ አለ። ወልደው ያሳደጉትን እናትና አባቱን የገደለ አንድ...
ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብን ስናስታውሳቸው…!!! ( ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)
ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብን ስናስታውሳቸው...!!!
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
አንድን መጽሐፍ ከአንድ ጊዜ በላይ የማንበብ ልማድ የለኝም፡፡ አንዳንድ መጻሕፍትን ግን ሃያ፣ ሰላሣ እና አርባ ጊዜ ያህል እየደጋገምኩ...
የቱ ነዉ አማራ? መለኪያዉስ ደም ነዉ ወይስ አስተሳሰብ? ( ሸንቁጥ አየለ)
የቱ ነዉ አማራ? መለኪያዉስ ደም ነዉ ወይስ አስተሳሰብ?
ሸንቁጥ አየለ
1.ታዲዮስ ታንቱ
"አማራን በሀሰት መክሰስ ነዉር ነዉ። የአማራን ዘር ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የሚሰራዉን ስራ ሁሉ እቃወማለሁ። የአማራ ህዝብ...
አደባባያችንን አትንኩ! (ብፁዕ አቡነ ያሬድ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ)
አደባባያችንን አትንኩ!
የቤተክርስቲያን ድምጿ ይሰማ!
ብፁዕ አቡነ ያሬድ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ
ብፁዕነታቸው ዛሬ ለአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላምና ደኅንነት ቢሮ በጻፉት ደብዳቤ ሙስሊም...
ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው…!!! (ጌጥዬ ያለው) ...
ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው...!!!
ጌጥዬ ያለው
በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ...
ማሾምና ማሸለም ያለበት የሀገርና የወገን ፍቅር በግድያ ያስቀጣል (አምባቸው ደጀኔ- ከወልዲያ)
ማሾምና ማሸለም ያለበት የሀገርና የወገን ፍቅር በግድያ ያስቀጣል!
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
በሌሎች ሀገራት የሚያሸልምና የሚያሾም የሀገርና የሕዝብ ፍቅር እንዳለመታደል ሆኖ በኢትዮጵያ በግድያ ያስቀጣል፡፡ ይህ ዓይነቱ እንግዳ...
ምኒሊክ ቢተቹ!… (መስፍን አረጋ )
ምኒሊክ ቢተቹ!...
መስፍን አረጋ
ኢምንት ነን እንጅ ግዙፉን ለመክሰስ
ምኒሊክ እምየን የምንችል ለመውቀስ፣
ለገዳ ወረርሽኝ ሳይሰጡ ሙሉ ፈውስ
ሰላሌ፣ ጉለሌ፣ ቡልቡላ ቅብጥርስ
የተሰኙት ስሞች ከዘር ጭፍጨፋ መልስ፣
ሁነው ጠባሳወች የተስፋፊወች ቅርስ
በመቅረታቸው...























