admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

የእዬዬ ፖለቲካ፣ የልመና ተቃውሞ – ጋት አያራምድም…!!! (አሰፋ ሀይሉ)

የእዬዬ ፖለቲካ፣ የልመና ተቃውሞ - ጋት አያራምድም...!!! አሰፋ ሀይሉ   («መንግሥት የሞቱን መንሥዔ አጣርቶ እንዲያሳውቀን!» የሚል እዬዬአቸውን እያቀለጡት ሳይ አፈርኩ!) አንዳንዴ የኛ ሀገር ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ነገር ከመጠን በላይ...

አራቱ ጸረ ፋሽስት ወንድማማች አርበኞች! (አቻምየለህ ታምሩ)

አራቱ ጸረ ፋሽስት ወንድማማች አርበኞች! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የሚታዩት አራት ሰዎች ከግራ ወደቀኝ ደጃዝማች ክፍሌ እንቁ ሥላሴ ፣ ደጃዝማች ፀሐዩ እንቁ ሥላሴ፣ ቀኛዝማች ታደሰ እንቁስላሴ እና...

ማነህ ባለ ሳምንት…???  (ዘመድኩን በቀለ)

ማነህ ባለ ሳምንት...???  ዘመድኩን በቀለ • ኢንጂነር ስመኘው በቀለ … ኦርቶዶክስ ዐማራ  • ዶር አምባቸው መኮንን … ኦርቶዶክስ ዐማራ  • አቶ ምግባሩ ከበደ… ኦርቶዶክስ ዐማራ  • አቶ እዘዝ ዋሴ…...

ኢትዮጵያዊ አርበኛ የመሆን ግዜው አሁን ነው!!!  ደረጄ አሳምነው

ኢትዮጵያዊ አርበኛ የመሆን ግዜው አሁን ነው!!! ደረጄ አሳምነው *....ዛሬ ዛሬ በሰፊው ሜዳ እንደልባችን እንድንኖር ብዙ እንደተከፈለልን ባናውቅም ብዙ ተከፍሎልናል።  በዘርንና በመንደሬነት ሱስ ተለክፈን እርስበር የምንባላው በቂ የታሪክ...

የሃጂ ቱሬን ገንዘብ እጨርሳለሁ ብለህ ጉበትህ እንዳይፈነዳ! (ሰሎሞን ንጉሡ)

የሃጂ ቱሬን ገንዘብ እጨርሳለሁ ብለህ ጉበትህ እንዳይፈነዳ! ሰሎሞን ንጉሡ አንድ ጨዋታ ከሰማሁ ብዙውን ጊዜ አልረሳም ነበር፡፡ አሁን አሁን ግን ዕድሜውም የወቅቱ አስጨናቂ ሀገራዊ ሁኔታም እየተደራረቡብኝ መርሳት...

የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ…!!! (ኢትዮ 360)

የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ...!!! ኢትዮ 360- ኮሚሽነሩ የተገደሉት ተመርዘው እንደሆነም ነው የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች የገለጹት። ኮሚሽነር አዳሙ በቅርቡ ከእነ አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋ በአጣዬና...

የፕሬስ ትዝታዬ ብቁንጽል!! (ዳንኤል ገዛህኝ)

የፕሬስ ትዝታዬ ብቁንጽል!! ዳንኤል ገዛህኝ ያለ ማንም ተጽእኖ ሀሳብን በነጻ የመግለጽ የሀሳብ ነጻነትን የሚደነግገው አርቲክል 19 የተወለደው አሁን ሰባዎቹን የእድሜውን ሽምግልና እያጋመሰ ካለው የአለም አቀፉ አጠቃላይ...

“የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በአማራ ህዝብ ብቻ የሚቆም የሚመስለው ካለ ተሳስቷል…!!! (መምህርትና ጋዜጠኛ ማዐዛ መሐመድ) 

"የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በአማራ ህዝብ ብቻ የሚቆም የሚመስለው ካለ ተሳስቷል...!!! መምህርትና ጋዜጠኛ ማዐዛ መሐመድ   የኦሮሙማ የመስፋፋት እቅድ የሁሉንም ብሄረሰቦች በር ማንኳኳቱ አይቀርም" -  *... አጣየን ከማፅዳት በኋላ መሬቷን...

EDITOR PICKS