admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

የካይሮ  ወርቅ  ማውጫ በቤኒሻንጉል…!!! (እስሌይማን ዓባይ )

የካይሮ  ወርቅ  ማውጫ በቤኒሻንጉል...!!!  እስሌይማን ዓባይ ኢትዮጵያ በታሪኳ ካገኘችው የወርቅ ክምችት ድምር የላቀ ወርቅ የግብፁ ኩባንያ ቤኒሻንጉል ውስጥ የማግኘቱ ዜና 6 ዓመት ሆኖታል። አስኮም ማይንኒግ የኩባንያው...

“ወይ ድርድር እንዲካሄድ እናስገድዳለን ካልሆነ ዶክተር አብይን እናስወግደዋለን….!!!” ምዕራባውያኑ – ክፍል ሁለት

"ወይ ድርድር እንዲካሄድ እናስገድዳለን ካልሆነ ዶክተር አብይን እናስወግደዋለን....!!!" ምዕራባውያኑ - ክፍል ሁለት!  ደጀኔ አሰፋ ኢትዮጵያ በምዕራባውያኑ ለምን ጥርስ ተነከሰባት?!? #4ኛ) ኢትዮጵያ ከጥንት ወዳጇ ሩሲያ እና ከቻይና ጋር ግንኙነቷን ማጥበቋ...

ጠ/ሚኒስትር አቢይ አሁን ገና  አማካሪዎቹን ሰማ! አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

ጠ/ሚኒስትር አቢይ አሁን ገና  አማካሪዎቹን ሰማ! አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) በቅድሚያ ክርስቲያን ወንድም እህቶችን “እንኳን ለ2013 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ”...

አብይ አህመድ ሀገሪቱን ለጨረታ አቅርቧታል! (በፋይናንሺያል ታይምስ ይፋ የወጣ ጥብቅ መረጃ) አሰፋ ሀይሉ

አብይ አህመድ ሀገሪቱን ለጨረታ አቅርቧታል! (በፋይናንሺያል ታይምስ ይፋ የወጣ ጥብቅ መረጃ) አሰፋ ሀይሉ   *.... በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ቴሌኮም በጥድፊያ ለእነ ቮዳፎን በዝግ ጨረታ ሲቸበቸብ አብይ ለዎርልድ ባንክ ብድር...

በጎረቤቱ የጨከነ ለቤተሰቡ አይራራም…!!! (በእውቀቱ ስዩም)

በጎረቤቱ የጨከነ ለቤተሰቡ አይራራም...!!! (በእውቀቱ ስዩም) እንዳነበብኩት ከሆነ ፥  የኦሮሞ ብሄረሰብ  "  የቱለማ ኪዳን “  የሚባል በጎ  ባህል ነበረው ፤  በዚህ ባህል መሰረት አንድ ባይተዋር ሰው...

“ለኮንሶ ህዝብ መሪ ከአዲስ አበባ እንደማይላክለት ሁሉ፣ ለአዲስ አበባ ህዝብም ከአርሲ መሪ ሊመጣላት አይገባም”(ዶክተር...

"ለኮንሶ ህዝብ መሪ ከአዲስ አበባ እንደማይላክለት ሁሉ፣ ለአዲስ አበባ ህዝብም ከአርሲ መሪ ሊመጣላት አይገባም" - ዶክተር በቃሉ አጥናፉ - የባልደራስ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ The abc of Federalism...

የሹፌሮች ግድያና አፈና !   ሀብታሙ አያሌው

የሹፌሮች ግድያና አፈና !         ሀብታሙ አያሌው በተደጋጋሚ ይህ ለ4ኛ ጊዜ በዚሁ ከአዲስ አበባ አማራ ክልል ባለው መንገድ ኦሮሚያ ላይ  የሹፌሮች ግድያ እና...

የአማራ ሕዝብ ፍጅት የሀገራችን ቁጥር አንድ የብሔራዊ ደኅንንት ስጋት ነው! (የህግ ጠበቃ እና የህግ...

የአማራ ሕዝብ ፍጅት የሀገራችን ቁጥር አንድ የብሔራዊ ደኅንንት ስጋት ነው! የህግ ጠበቃ እና የህግ ምሁር  መላኩ ሹምዬ የሕዝብ እልቂትና መፈናቀል በአጠቃላይ: በተለይም በአማራ ሕዝብ ላይ የቀጠለው...

EDITOR PICKS