admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

አማራውን ከአዲስ አበቤ የመነጣጠል መንግስታዊ ሴራ…!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

አማራውን ከአዲስ አበቤ የመነጣጠል መንግስታዊ ሴራ...!!! ጌታቸው ሽፈራው *....  ትናንት በቄሮና ልዩ ሀይሉ ጥምረት ድንጋይ ኮልኩለው መንገድ ከመዝጋት ሾፌሮችን ወደ ማገትና መግደሉ ተሰማርተዋል፤  ይህ የምትመለከተው አስከሬን...

“ወይ ድርድር እንዲካሄድ እናስገድዳለን ካልሆነ ዶክተር አብይን እናስወግደዋለን….!!!” ምዕራባውያኑ (ደጀኔ አሰፋ)

  "ወይ ድርድር እንዲካሄድ እናስገድዳለን ካልሆነ ዶክተር አብይን እናስወግደዋለን....!!!" ምዕራባውያኑ ደጀኔ አሰፋ ይህ ድምፅ የምዕራባውያኑ የመጨረሻው ድምፅ ነው:: ወስነዋል:: የመጨረሻውን ጫና ጀምረዋል:: ጫናው እየጨመረ ይሄዳል:: ለምን በአዲስ መልክ ጫናውን...

እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችና  መፈናቅሎች ይቁሙ ብሎ  መጠየቅ የዜጎች መብት እንጂ ወንጀል አይደለም…!!!”  መስጠፌ ሙሐመድ...

እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችና  መፈናቅሎች ይቁሙ ብሎ  መጠየቅ የዜጎች መብት እንጂ ወንጀል አይደለም...!!!"  መስጠፌ ሙሐመድ - የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት (VOA ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም) በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ዘርና ብሔርን...

“መርከቧ ከተገለበጠች የሚተርፍ ሰው የለም…!!! ጸሐፊ እና የፍልስፍና መምሕር ዮናስ ዘውዴ 

“መርከቧ ከተገለበጠች የሚተርፍ ሰው የለም...!!! ጸሐፊ እና የፍልስፍና መምሕር ዮናስ ዘውዴ *.... መርከቧን አንነቅንቃት፣ የሚነቀንቅ በቂ ማዕበል አግኝቷት እያላጋት ነው፤ ተጨማሪ ማዕበል አንሁን...!!!” ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 20/2013...

“ከኦስሎ ወደ ሄግ?!¡” (ጌታቸው አበራ)

“ከኦስሎ ወደ ሄግ?!¡” ጌታቸው አበራ ነጋ ስንል - የመሸብን፣ ሳቅን ስንል - ያለቀስን፣ ቅፅበት ደስታው - ያልቆየልን፣ ለምን ይሆን? - ምን በደልን? ..የ’ምዬን ስም - በደግ ጠርቶ፣  ...

የጎበዝ አለቃ አደረጃጀት ምንነትና አስፈላጊነት (አቻምየለህ ታምሩ)

የጎበዝ አለቃ አደረጃጀት ምንነትና አስፈላጊነት አቻምየለህ ታምሩ የአማራ ሕዝብ ቀጣይ የትግል እርምጃ በአማራ ላይ የዘር ፍጅትና ጭፍጨፋ የሚያካሂደው የዐቢይ አሕመድ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ወኪል የሆነው ብአዴን ከአማራ...

ኢሕአዴግ ከዘረኛውና አረመኔው ዐቢይ ጋር ፍጻሜውን ያገኛል (ከይኄይስ እውነቱ)

ኢሕአዴግ ከዘረኛውና አረመኔው ዐቢይ ጋር ፍጻሜውን ያገኛል ከይኄይስ እውነቱ በዕድሜ ታናሽ በአስተሳሰብ ታላቅ የሆነ ወንድሜ አቻምየለህ ታምሩ ስለ ጀግናችን ጋሼ (ሻለቃ) ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የጻፈውን አጭር...

በአዲስ አበባ የገዥው ፓርቲ ትኩረት መሬቱ ወይስ ሕዝቡ? (ስንታየሁ ቸኮል፤ የህሊና እስረኛ ከቃሊቲ...

በአዲስ አበባ የገዥው ፓርቲ ትኩረት መሬቱ ወይስ ሕዝቡ? (ስንታየሁ ቸኮል፤ የህሊና እስረኛ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት)   ምርጫ ተረኛው ስግብግብ የኦህዴድ/ብልፅግና ፖለቲካ በአዲስ አበባ እየፈጠረ ያለውን ውጥረት የምናስተነፍሰው...

EDITOR PICKS