admin
በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች! ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ)
በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች!
ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ)
በቅድሚያ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን (2013ዓ.ም) እንደመሆኑ ለኦርቶዶክሳውያን “እንኳን ለአቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ዝክረ በዓል አደረሳችሁ፤...
ይድረስ ለሀዋሪያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
ይድረስ ለሀዋሪያ ዘላለም ጌታቸው
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
በአንድ የመንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ ሀዋሪያ ዘላለም ጌታቸው እንዲህ ሲል ሰማሁ፡ ‘’በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የሚያምን ሰው ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሆናል...
የቋንቋ ነገር…!!! (በእውቀቱ ስዩም)
የቋንቋ ነገር...!!!
(በእውቀቱ ስዩም)
ለአዲሳባ ከንቲባነት ልወዳደር ወይስ ለክቡር ገና ልተውለት? ምን ያንሰኛል? ሌላው ቢቀር ሁለት ቋንቋ እችላለሁ - የአራዳና የገጠር አማርኛ አቀላጥፌ እናገራለሁ፤
የዛሬ አመት ገደማ...
«ዘርና ሃይማኖት ሳይለያየን ለሀገራችን የምንቆምበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን…!!!» – ፕሮፌሰር አደም ካሚል
«ዘርና ሃይማኖት ሳይለያየን ለሀገራችን የምንቆምበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን...!!!» -
ፕሮፌሰር አደም ካሚል
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ያለችበት ነባራዊ ሁኔታ የውጭም የውስጥም ኃይሎች በጋራ ሀገሪቱን ለመበታተን ቆርጠው...
ዝክረ ኮ/ል ሳህሌ ደጋጎ…!!! [በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን]
ዝክረ ኮ/ል ሳህሌ ደጋጎ...!!!
እንደ መግቢያ
በ1923 ዓም
ወለጋ፣ ነጆ።
በባላምባራስ ደጋጎ አለቤ እና በወ/ሮ ደጊቱ ፈይሳ ቤት ታላቅ ደስታ ሆነ፦ ወንድ ልጅ ተወለደ። እልልታ ቀለጠ።
ነጆ ተብሎ በሚታወቀው...
The Visit of His Imperial Majesty Haile Selassie I to the United States,1 October...
https://www.youtube.com/watch?v=_EVXQBC3yns
የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት ትናንትና እና ዛሬ ( አቻምየለህ ታምሩ)
የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት ትናንትና እና ዛሬ
አቻምየለህ ታምሩ
የትናንትናው የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት የእውቀት ባለቤቶች፣ የአገሪቱ ምርጥ ሊቃውንት እና ችሎታ ያላቸው ሰዎች የሚሰበሰቡበት እና ለነገሥታቱ ምክር...
“ሰይፍ የሚያነሱ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ሥፍራው መልስ” ማቴ 26፣ 52-53.
ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር፣
አስቀድሜ የማክበር ሰላምታየን አቀርባለሁ፡፡
አሰፋ ታረቀኝ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ እርሰወ እንደ ግሰሰብ፣ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የተጋፈጣችሁትን ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ...


















![ዝክረ ኮ/ል ሳህሌ ደጋጎ…!!! [በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2021/03/FB_IMG_1615708378619.jpg)






