admin
አድዋን ስታወሱ ጊዮርጊስን አትርሱ…!!!! (ታደለ ጥበቡ)
አድዋን ስታወሱ ጊዮርጊስን አትርሱ...!!!!
ታደለ ጥበቡ
በክብረ ነገሥት መረጃ መሠረት የቅዱስ ጊዮርጊስ ጽላቱ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ13ኛው መክዘ በዐፄ ዓምደ ጽዮን (1307-1336 ዓ.ም.) ነው።
በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳም...
ብልፅግና መሪውን «ሸጦ» ምን ያተርፋል? (በፍቃዱ ሀይሉ)
ብልፅግና መሪውን «ሸጦ» ምን ያተርፋል?
በፍቃዱ ሀይሉ
ብዙዎቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአንድ ሰው ተክለ ቁመና ተደግፈው የሚቆሙ ናቸው። ብዙዎቹ የፓርቲዎቹ ደጋፊዎችም ፓርቲዎቹን የሚከተሉት ሊቀመንበሮቻቸውን ብለው ነው።...
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል! (አሰፋ ሀይሉ)
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል!
አሰፋ ሀይሉ
‹‹የሐረሩ የልዑል ራስ መኮንን ኃውልት ወደ ወጥቤትነት ተቀየረ! የፊንፊኔውስ የአፄ ምኒልክ ኃውልት ወደ ምንነት ሊቀየርልን ይሆን የታቀደው?››
ይሄ የፈረሰው የሐረሩ...
አንዱን የመጣል አንዱን የማንጠልጠል የፖለቲካ ትርፍ…!!! (መርእድ እስጢፋኖስ)
አንዱን የመጣል አንዱን የማንጠልጠል የፖለቲካ ትርፍ...!!!
መርእድ እስጢፋኖስ
“አንድም ሲቪል ሰው አልሞተም” ያሉት መሪያችን በ10ሺህዎች ነብስ ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ...!!!
ገና ከጅምሩ ውሽት ማታለልን ፖሊሲ አድርጎ የፖለቲካ ጉዞውን...
የአጤ ምኒልክን ስም እንዳታነሱት፤ ታላቅ ስሙን ታረክሱታላችሁ! (ጌታቸው ሽፈራው)
የአጤ ምኒልክን ስም እንዳታነሱት፤ ታላቅ ስሙን ታረክሱታላችሁ!
ጌታቸው ሽፈራው
* "አድዋን አወድሱ ምኒልክን አታንሱ!" ላላችሁ ላስባላችሁ....!!!
አጤ ምኒልክ ተቀናቃኙን ያከመ ሩህሩህ ሰው ነው። ለሀገር ጥቅም ሲል ተፋልሞ...
የትግራይ ፖለቲካ መዳረሻዉ ምን ሊሆን ይችላል? ( ሸንቁጥ አየለ)
የትግራይ ፖለቲካ መዳረሻዉ ምን ሊሆን ይችላል?
ሸንቁጥ አየለ
ወያኔ የተመኘዉን የጾሎቱን ዉጤት አግኝቷል
በአሁኑ ሰዓት ወያኔዎች አብደዋል::በጣም ተናደዋል::በራሳቸዉ ግፍ እና ጸሎት ያገኙት እድልም አስደንግጧቸዋል::እና የሚሰሩት ነገር ሁሉ...
‹‹በእያንዳንዱ ዜጋ ልብ ውስጥ የዓድዋ ሐውልት ሊገነባና ሊታተም ይገባዋል›› (ተባባሪ ፕሮፌሰር ተፈሪ መኮንን )
‹‹በእያንዳንዱ ዜጋ ልብ ውስጥ የዓድዋ ሐውልት ሊገነባና ሊታተም ይገባዋል››
ተባባሪ ፕሮፌሰር ተፈሪ መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም መምህርና የታሪክ ተመራማሪ
(ኢ ፕ ድ...
የኢትዮጵያ ልኂቃንን ውድቀት የሚያረጋግጠው ጦርነት…!!! (ብርሃኑ አበበ)
የኢትዮጵያ ልኂቃንን ውድቀት የሚያረጋግጠው ጦርነት...!!!
ብርሃኑ አበበ
ኢትዮጵያዊያን “ለምን ሌላ ዙር ጦርነት ውስጥ ልንገባ ቻልን?” የሚለውን ጥያቄ መጠየቅና የምር የሆነ ግምገማ ማድረግ ይገባናል፡፡ የረዥም ዘመን የአገረ...




























