admin
እስክንድርን ይቅርታ ጠይቁ!!! (ሂሩት ሀይሉ)
እስክንድርን ይቅርታ ጠይቁ!!!
ሂሩት ሀይሉ
እውነትን ተሸክሞ ለእውነት የሚሞተው፣ የሀገሩና የህዝቡ ስቃይ የሚያመውና እንቅልፍ የሚነሳው፣ ለእውነት ግምባሩን ሰጥቶ ለነፃነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ የሚጮህ፣ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ በመሆን...
የሱዳን ፖለቲካ የደቀነው ሥጋት….!!! (ዮሐንስ አንበርብር)
የሱዳን ፖለቲካ የደቀነው ሥጋት....!!!
ዮሐንስ አንበርብር
ለሦስት አሥርት ዓመታት ሱዳንን የመሩት የኦማር አል በሽር መንግሥት ከሁለት ዓመት በፊት በገጠመው የሱዳን ሕዝባዊ አብዮት ከተፍረከረከ በኋላ፣ የሱዳን ጦር...
የትግራይ ክ/ሃገር ጉዳይ – ድኅረ ጦርነት (ከይኄይስ እውነቱ)
የትግራይ ክ/ሃገር ጉዳይ - ድኅረ ጦርነት
ከይኄይስ እውነቱ
በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛት የሚኖሩ የትግራይ ወገኖቻችን የቅርብ ቤተሰብ፣ ቤተዘመድና ወዳጆች ጦርነቱ በተካሄደበት የትግራይ ክ/ሀገር የሚገኙ በመሆናቸው ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ...
እስክንድር ነጋ እና ምርጫ 2013 (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
እስክንድር ነጋ እና ምርጫ 2013
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
ኢህአዲግ መራራ እውነትን የያዙ፣ በእውነት ላይ የማይደራደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ መሪዎችን እና ግለሰቦችን ‘አሸባሪ’ በሚል ስም ወንጀለኛ ሲያደርጋቸው...
ዐጤ ምኒልክ የጦር ዐውደ-ግንባር ብቻ ሳይሆን የይቅርታም ጀግና ናቸው!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)
ዐጤ ምኒልክ የጦር ዐውደ-ግንባር ብቻ ሳይሆን የይቅርታም ጀግና ናቸው!!
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
በንጉሠ ነገሥት ዐፄ ዮሐንስ አራተኛ ሥር የነበሩት የሸዋው ንጉሥ ምኒልክና የጎጃሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በ፲፰፻፸፬...
ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተላከ ግልፅ ደብዳቤ…!!! DW
ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተላከ ግልፅ ደብዳቤ...!!!
DW
ሰሜን አሜሪካ እና አውሮጳ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ምሁራንና የመብት ተሟጋቾች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፃፉት ግልፅ ደብዳቤ አቶ እስክንድር ነጋ...
የአሰብን ነገር ካነሳን…!!! ጥላሁን እምሩ (PhD)
የአሰብን ነገር ካነሳን...!!!
ጥላሁን እምሩ (PhD)
ሰሞኑን ከወደ ኤርትራ ብቅ ያለ አንድ ዜና ማህበራዊ ሚዲያው ላይ መነጋገሪያ ሆኖ ብናይ ማብራሪያ ቢጤ ጣል እናደርግ ዘንድ ተነሳሳን። የዜናው...
የአዲስ አበባ መሬት የተወረረው በማን ነው…? ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል:- ( አሻራ ሚድያ)
የአዲስ አበባ መሬት የተወረረው በማን ነው…?
( አሻራ ሚድያ)
ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል:-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከፍተኛ የመሬት ወረራ መካሄዱን...




























