admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ከሱዳን የጦር ጀኔራሎች በስተጀርባ ያሉ የአረብ ነጋዴዎች አካሄድን በጥንቃቄ  በመከታተል አፋጣኝ አፀፋ መውሰድ ያስፈልጋል!!!!...

ከሱዳን የጦር ጀኔራሎች በስተጀርባ ያሉ የአረብ ነጋዴዎች አካሄድን በጥንቃቄ  በመከታተል አፋጣኝ አፀፋ መውሰድ ያስፈልጋል!!!! ጋዜጠኛ ሥለዓባት ማናየ ከሰሞኑ ሱዳን ትሪቡን እና ፋይናሽያል ታይምስ ጋዜጣ ይዘውት...

አዲስ አበባን የዘረፉ ሹሞችና ባለፀጎች (አውሎ ሚዲያ)

https://www.youtube.com/watch?v=I94iY2SqXrI

በጥላቻ የወረወርከውን በፍቅር ብትፈልገውም ላታገኘው ትችላለህና … (ይነጋል በላቸው)

በጥላቻ የወረወርከውን በፍቅር ብትፈልገውም ላታገኘው ትችላለህና ... ይነጋል በላቸው በትግራይ፣ በመተከል፣ በወለጋና በሌሎች አካባቢዎች በዘር ሐረጋቸው ምክንያትም ሆነ ህግን ለማስበር በሚል በተቀሰቀሰ ጦርነት ሳቢያ...

አዎ ጊዜው አሁን ነው….!!!  (አቻምየለህ ታምሩ)

አዎ ጊዜው አሁን ነው....!!!  አቻምየለህ ታምሩ በሕወሓት ዘመን የሕወሓቱን ፍጡር ብአዴንን ስንቃወም ከሁሉ በፊት የሚዘምቱብን የሕወሓት ካድሬዎቹ እነ ዳንኤል ብርሀነ፣ ወንድሙ ፍጹም ብርሀነ፣ ሰናይት መብርሀቱ፣ ዘርዓይ...

ኢዜማ… እጅግ እሥስታዊ ባህሪ  ብሎም የስነልቦና ቀዉስ ዉስጥ የሚዳክር  ስብስብ…(ሸንቁጥ አየለ)

ኢዜማ... እጅግ እሥስታዊ ባህሪ  ብሎም የስነልቦና ቀዉስ ዉስጥ የሚዳክር  ስብስብ... ሸንቁጥ አየለ 1-የአዲስ አበባ ህዝብ ሲፈናቀል ሲገደል እና ሲታሰር ድምጽ ያላሰማዉ ተቃዋሚ ኢዜማ ነው 2-  የአዲስ አበባ...

ህጋዊ መፍትሔ አሁኑኑ! (አሰፋ ሀይሉ)

ህጋዊ መፍትሔ አሁኑኑ! አሰፋ ሀይሉ   “ሳይርቅ በቅርቡ፣ ሳይደርቅ በእርጥቡ” — የኢትዮጵያውያን ምሣሌ! ማንም ሀገሩን የሚያውቅ - እና ጤነኛ አዕምሮ ያለው - ዜጋ ከተከዜ ወዲህ ያለው የወልቃይት-ፀገዴ-ሑመራ-ፀለምት አካባቢ...

የኦሮሞ ብልፅግና አመራሮች ለሀገሪቱ  አሁናዊ ምስቅልቅል ዋና ምክንያቶች ናቸው! ( ገበየሁ መንግስቱ)

የኦሮሞ ብልፅግና አመራሮች ለሀገሪቱ  አሁናዊ ምስቅልቅል ዋና ምክንያቶች ናቸው! ገበየሁ መንግስቱ 1.ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ሁሉ የሰቆቃ ኑሮን የሚገፉ ናቸው። 2.የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ አልቻሉም።እንዲያውም ተነሳሽነቱም ፍላጎቱም...

‹‹የእምዬን ቆራጥነት፣ የእቴጌን ብልሃት ፣ የኢትዮጵያን ክብር ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››  (በታርቆ ክንዴ)

‹‹የእምዬን ቆራጥነት፣ የእቴጌን ብልሃት ፣ የኢትዮጵያን ክብር ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››  በታርቆ ክንዴ  ተራራዎች እንደ ሰው ቢናገሩ፣ ያዩትን ቢመሰክሩ ስንቶች ባፈሩ፤  ኢትዮጵያዊያን ለክብር፣ ለፅኑ ኢትዮጵያዊነትና ለማይሸነፍ...

EDITOR PICKS