admin

admin
15228 POSTS 0 COMMENTS

ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ!!

ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ!!   EthioInfo የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባ የሰላሳ ዘጠኝ (39) ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገለጸ። በዚህም መሰረት የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና...

ማይካድራ – ዳግማዊት ጉሊሶ (ይነጋል በላቸው)

ማይካድራ - ዳግማዊት ጉሊሶ ይነጋል በላቸው   ከዘረኝነት ችግሮች ልጀምር፡፡ ዘረኝነት ጥምባት መሆኑን፣ ህክምናውም ሞት ብቻ መሆኑን ብዙዎቻችን ትንናገር ሰንብተናል፡፡  አለመታመን አንዱና ዋናው የዘረኝነት ችግር ነው፡፡ በዘረኝነት...

ጠቅላዩ የበሉት የዲፕሎማሲ ቁማር…!!!  (ሙሉአለም ገብረመድህን)

ጠቅላዩ የበሉት የዲፕሎማሲ ቁማር...!!!  ሙሉአለም ገብረመድህን   አራት ጉዳዮች እናንሳ:- ~ ፩ ራያ ዳግማዊ ደብረታቦር ? በፌዴራሉ እና በከሃዲው ቡድን በተመሳሳይ፣ ራያ ላይ የሰፈረው የሠራዊት መጠን ግዝፈቱ ታሪክን የኋሊት ለማየት...

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞከራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ   

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞከራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ    ህወሓት ለ27 ዓመታት ዜጎችን በብሄር ከፋፍሎ የሀገሪቱን ንብረት እና የህዝቡን አንድነት ሲያዳክም እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በህዝባዊ...

“የኤርትራ መንግሥት በጦርነቱ በቀጥታ ተሳትፏል!!!”  ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) – ኢዜአ

"የኤርትራ መንግሥት በጦርነቱ በቀጥታ ተሳትፏል!!!"  ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ኢዜአ * ሕወሓት በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ያመረተውን የኤርትራ ሰራዊት መለዮ ላደራጃቸው ታጣቂዎች በማልበስ ኤርትራ እንደወረረች አድርጎ ሕዝቡን እያደናገረ...

ዛሬም እንደ ትላንቱ አሸባሪው የትሕነግ ቡድን በሰላማዊ ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል! (አ.ብ.ን)

ዛሬም እንደ ትላንቱ አሸባሪው የትሕነግ ቡድን በሰላማዊ ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል! አ.ብ.ን * ከአምስት መቶ በላይ ንጹሀን አማሮችን የትሕነግ ጦር የአካባቢውን አማራ ህፃናትና እናቶች ሳይቀሩ...

ያብይ ጦርነት (መስፍን አረጋ)

ያብይ ጦርነት መስፍን አረጋ በሰሜናዊ ጦቢያ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በተመለከተ አበክረው ሊጠየቁ /የሚገባቸው/ ሁለት መሠረታዊ ጥያቄወች አሉ፡፡  የመጀመርያው ጥያቄ፣ ዐብይ አህመድ ወያኔን ሊወጋት ፈልጎ ከሆነ፣ ሊወጋት...

በኢትዮ-360 እና በርዕዮት ሜዲያዎች ላይ  የሚደረጉ የሐሰት ወሬዎችና ዘለፋዎች (ከይኄይስ እውነቱ)

በኢትዮ-360 እና በርዕዮት ሜዲያዎች ላይ  የሚደረጉ የሐሰት ወሬዎችና ዘለፋዎች ከይኄይስ እውነቱ ዛሬ በኢትዮጵያችን በሕዝብ ሀብትና ‹‹ባለቤትነት›› የሚንቀሳቀሱ ‹መንግሥታዊ› የመገናኛ ብዙኃኖች፣ በየክፍላተ ሀገራቱ ጐሣን መሠረት አድርገው...

EDITOR PICKS