admin
አንቱታው ይቅር (መስፍን አረጋ)
አንቱታው ይቅር
መስፍን አረጋ
ይህች አጭር አስተያየት የተከተበቸው ዐብይ አህመድን በጨዋ ደንብ አንቱ/እሳቸው እያሉ ለሚጠሩ የኢትዮ360 ባልደረቦችን ለመሳሰሉ ሕብረ ብሔራዊ ጦቢያውያን ነው፡፡ ጨዋነት የጦቢያዊነት መለያ ባሕሪ...
የጃነሆይ (ጃል) ሜዳን ከእምነትና ከስፖርት መናገሻነት ወደ ጎመን ተራነት !! (ደረጄ ከበደ)
የጃነሆይ (ጃል) ሜዳን ከእምነትና ከስፖርት መናገሻነት ወደ ጎመን ተራነት !!
ደረጄ ከበደ
* በኦርቶዶክሶች ላይ እየደረሰ ያለው መገፋት፣ ካቶሊኮችንም ጴንጤቆስጤዎችንም፣ እስላሞችንና ሌሎች የእምነት ዘርፎችንም ሊያስቆጣቸው ይገባል። ነግ...
ገዳና አዲስ አበባ ምንና ምን ናቸው…!!! (ሰይፉ ታሪኩ)
ገዳና አዲስ አበባ ምንና ምን ናቸው...!!!
ሰይፉ ታሪኩ
* የገዳ ሥርዓት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ መዝገብ መስፈርን ተከትሎ አንድ ተጨማሪ ሁነት ተፈጠረ፡፡ ኦሕዴድ ከአጀንዳ ተቀባይነት ወደ አዛዥ ናዛዥነት...
አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀርበው የ”እንገድልሃለን!” ማስፈራሪያ ከፖሊስ እንደተሰነዘረባቸው ተናገሩ…!!! (አቤል አለምነህ)
አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀርበው የ"እንገድልሃለን!" ማስፈራሪያ ከፖሊስ እንደተሰነዘረባቸው ተናገሩ...!!!
አቤል አለምነህ
"ትናንት ምሽት ፖሊስ እኔ ከታሰርኩበት ክፍል ገብቶ በዚህ መዝገብ ፈትቸህ ነበር፤ አሁን ያቆየሁህ በዚህኛው ነው"...
በኦሮሙማ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማስተዳደር አይቻልም! (አቻምየለህ ታምሩ)
በኦሮሙማ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማስተዳደር አይቻልም!
አቻምየለህ ታምሩ
* ... ማፍረስና ከኦሮሞ ውጭ ያለውን መሰልቀጥንና ማጥፋትን እንደ ፖለቲካ ዓላማ የያዘውን ኦሮሙማን መመሪያው ያደረገው የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ...
የአቢይ አህመድ ሌጋሲዎች (ይነጋል በላቸው)
የአቢይ አህመድ ሌጋሲዎች
ይነጋል በላቸው
መለስ ከሞተ በኋላ “የመለስ ሌጋሲዎች” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ ለድረገፆች ልኬ ለንባብ መብቃቱን አስታውሳለሁ፡፡ በነካ እጄ በቁሙ ስለሞተው አቢይ አህመድም ሌጋሲዎች...
በአዲስ አበባ ራስ ገዝ ጉዳይ ባልደራስ ፊት አውራሪ ሆኖ የስድስት ፓርቲዎች ጥምረትና ንቅናቄ ፈጥሯል..!!!...
በአዲስ አበባ ራስ ገዝ ጉዳይ ባልደራስ ፊት አውራሪ ሆኖ የስድስት ፓርቲዎች ጥምረትና ንቅናቄ ፈጥሯል..!!!
ወግደረስ ጤናው
* አዲስ ክስተት የሆነው የኢዜማ መንሸራተት ሆኗል ...!!!
በዛሬው ዕለት በባልደራስ ዋና...
“የፍቅር ተምሳሌት፣ የሙዚቃዋ ንግስት፣ ፍቅርን የተራበችው እመቤት – ጂጂ….!!!” (ጉልላት ገለታው)
"የፍቅር ተምሳሌት፣ የሙዚቃዋ ንግስት፣ ፍቅርን የተራበችው እመቤት - ጂጂ....!!!"
ጉልላት ገለታው
የጂጂ የእንቁነቷ ማስጥር ምስጠቷ ነው:-
ዓለምን በመግለብለብ አታያትም፨ይልቅስ ምስጥ ብላ አይታ፣ እርግት ብላ አሰላስላ፣እልም ብላ ጠልቃ ገብታ...



























