admin

admin
15228 POSTS 0 COMMENTS

የቲም አብይና የህዋሓት የአማራር ቡዱን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ  (አስገደ ገብረስላሴ)

የቲም አብይና የህዋሓት የአማራር ቡዱን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ  አስገደ ገብረስላሴ  ለግንዛቤ ያህል ፦ያለፉት እና ተከትለው ለሁለት አመት ተኩል  የመጡ የለውጥ ጉዞ   ሲቃኙ ፦ይድረስ ለኢትዮጱያ ህዝቦች...

“….እስክንድር ነጋ…..” (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

"....እስክንድር ነጋ....." " ...አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም.... "  ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም አንዲት የአሜሪካ ሴት ልጇን አንድ ሰካራም መኪና እየነዳ ሲሄድ ገጭቶ ገደለባት፤ እርር! ድብን! ብላ...

የፍትኅ ሥርአቱ የአማራ-ጠልነት ማንበሪያ  ሆኖ መቀጠል አይኖርበትም …!!!  የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ወቅታዊ መግለጫ

የፍትኅ ሥርአቱ የአማራ-ጠልነት ማንበሪያ  ሆኖ መቀጠል አይኖርበትም ...!!!  የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ወቅታዊ መግለጫ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ      መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም          አዲስ አበባ...

የምድራችን እውነት ይህ ነው…!!!   [በብርሃኑ ተክለ ያሬድ] 

የምድራችን እውነት ይህ ነው...!!!       ••• በመጀመሪያ የውሸት ትርክት በምድርህ ላይ ይዘራል ታዲያ የተዘራው የሚያበቅለው እህል አይደለም ሀውልት ነው፤ የጥላቻ ሃውልት... ሀገሩን እየመራን ነው የሚሉ...

ወይሐረር፣ ወይ ሐረር . . . ወይ ጊዜ፣ ወይ ጊዜ! (አሠፋ ሀይሉ)

ወይሐረር፣ ወይ ሐረር . . . ወይ ጊዜ፣ ወይ ጊዜ! አሠፋ ሀይሉ አንዳንዶች ጊዜ ሁሉን የሚያሳይ መስታወት ነው ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ጊዜ የሚያነሳና የሚጥል አድራጊ ፈጣሪ ነው...

“ኦርቶዶክስን መንካት የማይነካውን መንካት ነው…!!!”

  "ኦርቶዶክስን መንካት የማይነካውን መንካት ነው...!!!" ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፦የአንድ ወገን ሳይሆን የሁሉም ነው፥ብሔራዊ ጀግና ነው።ከዚያም በላይ አፍሪካዊም ዓለም አቀፋዊም ነው።በዘር ከረጢት...

የህወሃት ጉልበቷ ገንዘቧ ብቻ አይደለም ሞታም የማይሞተው የአንበሳ ልቧ እንጅ… (መስከረም አበራ)

የህወሃት ጉልበቷ ገንዘቧ ብቻ አይደለም ሞታም የማይሞተው የአንበሳ ልቧ እንጅ... መስከረም አበራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስት ለሚያደርጋቸው እርምጃዎች ስሜት አልባ መሆን ጀምሬያለሁ። ለምን ቢባል መንግስት የሚመራን...

አብይ አህመድና የሳፕራሙራት ኒያዞቭ መፀሐፍት…!!! (ካሳ አበሳው)

አብይ አህመድና የሳፕራሙራት ኒያዞቭ መፀሐፍት...!!! ካሳ አበሳው * የአብይን "መደመር"  በየትምህርት ቤቱ እንደገባ ሰምተናል፣ የጊዜ ጉዳይ እንጂ የአብይን መፀሐፍ ቤት ለቤት መጋታችን አይቀርም፣ ሌላ ፓርቲ የለም ያለን...

EDITOR PICKS