>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ተበየነ...!!! (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ተበየነ…!!! ኢትዮጵያ ኢንሳይደር *…. ዛሬ ሰኔ 27/2014 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ...

ከጭፍጨፋ የተረፉት በተላላፊ በሽታ ተያዙ...!!! (ባልደራስ)

ከጭፍጨፋ የተረፉት በተላላፊ በሽታ ተያዙ…!!!  በተላላፊ በሽታ የተያዙ 700 የጊምቢ ወረዳ ተፈናቃይ አማሮች ሕክምና  ተከለከሉ!! ባልደራስ በኦሮሚያ...

መንግስት ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር እና የማስከበር ሀላፊነቱን በአግባቡ ይወጣ!!!! (ኢሰመጉ)

መንግስት ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር እና የማስከበር ሀላፊነቱን በአግባቡ ይወጣ!!!! ኢሰመጉ ህገወጥ እስር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ኢትዮጵያ በጋዜጠኞች፣...

የባሕር ዳርን ፋኖ ማፈን እና ማሳደዱ ቀጥሏል!! (የአማራ ፋኖ በባሕር ዳር)

የባሕር ዳርን ፋኖ ማፈን እና ማሳደዱ ቀጥሏል!! የአማራ ፋኖ በባሕር ዳር ባለፈው ሳምንት አፋኙና አሳዳጁ መንግሥት የአማራ ፋኖ በባሕር ዳር አመራሮችን...

ታዴዎስ ታንቱ እና አቤ ጉበኛ! (ጌጥዬ ያለው)

ታዴዎስ ታንቱ እና አቤ ጉበኛ! ጌጥዬ ያለው ዛሬ ሰኔ 25 ቀን ሞገደኛው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ የተወለደበት ቀን ነው። አቤ፣ ሐቀኛ፣ ደፋር፣ ብዕሩ እሳት...

ባልደራስ ቀድሞ የታገለለት ጥያቄ በተባበሩት መንግስታት ምላሽ አግኝቷል— ትግሉ ይቀጥላል....!!!

ባልደራስ ቀድሞ የታገለለት ጥያቄ በተባበሩት መንግስታት ምላሽ አግኝቷል— ትግሉ ይቀጥላል….!!!   በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጊምቢ ወረዳ፣...

"…እረ በልኩ ያዙት? በግድ አይሆንም…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

“…እረ በልኩ ያዙት? በግድ አይሆንም…!!! ዘመድኩን በቀለ አዲስ አበባ፤ አቃቂ በአንድ ት/ቤት ውስጥ የገዳን  ጨርቅ ለመስቀል የተደረገው ሙከራ በተማሪዎች...

"ዘር ማፅዳት ዘር ማፅዳት ነው!!! ሌላ ስም የለውም፣ አማሮች በማንነታቸው ምክንያት በወለጋ ተገድለዋል...!!!" (Sheila jokson የአሜሪካ ሴናተር )

“ዘር ማፅዳት ዘር ማፅዳት ነው!!! ሌላ ስም የለውም፣ አማሮች በማንነታቸው ምክንያት በወለጋ ተገድለዋል…!!!”  – Sheila jokson የአሜሪካ ሴናተር  *…....