>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይድረስ ለብአዴን እንኩቶዎች....!!  (አሳዬ ደርቤ)

ይድረስ ለብአዴን እንኩቶዎች…. !! አሳዬ ደርቤ የአማራ ባንክ ሥራ በጀመረበት ቀን በኦሮሚያ ክልል ከተጨፈጨፉ አማራዎች መሀከል እስካሁን የ614 አማራዎች...

ቀውጦስ የት ነው...??? (በእውቀቱ ስዩም) 

ቀውጦስ የት ነው…??? (በእውቀቱ ስዩም)  *…. እምቢ በል! እንኩዋን ከአለቃ ከፈጣሪ ቢመጣ የክፉ ተግባር ተባባሪ አትሁን! እምቢ በል! ክፋትን እምቢ በልና...

በኦሮሞ ወረራ የጠፉ ብሔሮች! (ጌጥዬ ያለው)

በኦሮሞ ወረራ የጠፉ ብሔሮች! ጌጥዬ ያለው ኦሮሞ በ1522 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ከብቶቹን እየነዳ ቶካ ሳር እና ውሃ ወዳለበት አካባቢ...

የአማራ  ህዝብ   ለማይቀረው ትግል ቆርጦ መነሳት  አለበት! እየሞቱ  መኖር  ይብቃን...!?! (ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሣኤ  አባተ)

የአማራ  ህዝብ   ለማይቀረው ትግል ቆርጦ መነሳት  አለበት! እየሞቱ  መኖር  ይብቃን…!?! ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሣኤ  አባተ አሁን ጥያቄው  የመኖርና...

የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት አለ...??? ምንም...!!! (ሸንቁጥ አየለ)

የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት አለ…??? ምንም…!!! ሸንቁጥ አየለ 1....

እጮሃለሁ!  (ሜሮን ጌትነት)

እጮሃለሁ! ሜሮን ጌትነት አባቴ ተሰቅሎ፣ ወንድሜ ተቃጥሎ። እህቴ ታግታ፣ እናቴ ተቀልታ። አያቴ ተሰ’ዶ  ህፃን ልጄ ታርዶ…  አሞኛል!           ...

ለመዳን መታገል ወይስ እያለቀሱ መሞት? (አገሬ አዲስ)

ለመዳን መታገል ወይስ እያለቀሱ መሞት ?   ለማንበብ ከታች ያለውን ቋጠሮ ይጫኑ። ፒዲኤፍ ⇓ ምኞታችን

የጭራቅ አሕመድ የሰቆቃ ዘመን ለምን ረዘመ? (መስፍን አረጋ)

የጭራቅ አሕመድ የሰቆቃ ዘመን ለምን ረዘመ? መስፍን አረጋ ጭራቅ አሕመድ ስልጣን በያዘ ባንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸማቸው ወንጀሎች...