>
5:58 pm - Wednesday September 20, 9341

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ባለሥልጣናትን በመግደል ሙከራ በውሸት ተወጀለ

ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ባለሥልጣናትን በመግደል ሙከራ በውሸት ተወጀለ •ሦስት የባሕር ዳር ፋኖዎችም በተመሳሳይ ተወንጅለዋል! ጌጥዬ ያለው የባልደራስ...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬም አልተፈታም! (ታሪኩ ደሳለኝ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬም አልተፈታም! ታሪኩ ደሳለኝ ፖሊስ የፍርድ ቤት ትዕዛዝን እንዲያከበር እንጠይቃለን በእንቢተኛው ፖሊስ ላይ አቤቱታ ቀረበ ትናንት፦ ትናንት...

የቧንቧው ቫልቭ (ውግዘቱን) አብይ አህመድ አሊ መክፈቱን ተከትሎ...!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

የቧንቧው ቫልቭ (ውግዘቱን) አብይ አህመድ አሊ መክፈቱን ተከትሎ…!!! ኤርሚያስ ለገሰ 1ኛ) ደሜክስ (ደመቀ መኮንን) ተቆጥቶ አወገዘ፣ 2ኛ) ሙት ፓርላማው...

የባልደራስ መግለጫ~~ሰለ ሰኔ 27ቱ ጭፍጨፋ እና ሌሎች!!

የባልደራስ መግለጫ~~ሰለ ሰኔ 27ቱ ጭፍጨፋ እና ሌሎች!!   ጉዳዩ— 1– በወለጋ ሰኔ 27 2014 በአማሮች ላይ ሰለተፈፀመው አዲስ ጭፍጨፋ 2—ዳግም ስላገረሸው አፈና...

ሽመልስ አብዲሳን ተጠያቂ ማድረግ ያልቻለ ሥርዓት የሽኔን የዘር ፍጅት ጥቃት ማስቆም አይችልም...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሽመልስ አብዲሳን ተጠያቂ ማድረግ ያልቻለ ሥርዓት የሽኔን የዘር ፍጅት ጥቃት ማስቆም አይችልም…!!! ያሬድ ሀይለማርያም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...

ሰውዬው  አገር የማፍረስ ተልዕኮ ይዞ ወደ ሥልጣን የመጣ ነው ስንል በምክንያት ነው...!!! (አሳዬ ደርቤ)

ሰውዬው  አገር የማፍረስ ተልዕኮ ይዞ ወደ ሥልጣን የመጣ ነው ስንል በምክንያት ነው…!!! አሳዬ ደርቤ ➔ኦነግን ከእነ ትጥቁ አስገብቶ ተጨማሪ ወጣቶችን...

ኦነግ አማራን ይጨፈጭፋል ብአዴን ፋኖን ያሳድዳል...!!! (ወንጭፍ)

ኦነግ አማራን ይጨፈጭፋል ብአዴን ፋኖን ያሳድዳል…!!! ወንጭፍ የባሕር ዳር ፋኖን ማፈን እና ማሳደዱ ቀጥሏል…!!! ባለፈው ሳምንት አፋኙና አሳዳጁ መንግሥት...

ስንታየሁ ቸኮል በአማሮች ላይ የተፈፀመን ጅምላ ጭፍጨፋ በማጋለጥ በሽብር ተወነጀለ! (ጌጥዬ ያለው)

ችሎት • ስንታየሁ ቸኮል በአማሮች ላይ የተፈፀመን ጅምላ ጭፍጨፋ በማጋለጥ በሽብር ተወነጀለ • ተመስገን ደሳለኝ በ100 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈታ ፍርድ...