>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አማራዊነት ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ትነሣለች! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

አማራዊነት ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ትነሣለች! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እንግዲህ “ሽልም ከሆነ ይገፋል፤ ቂጣም ከሆነ ይጠፋል” እንዲሉ ሆነና ሽሉም ገፍቶ...

ስንታየሁ ቸኮል በእስር ቤት ውስጥ የሚደርስበትን የመብት ጥሰት በመቃወም የርሃብ አድማ ጀመረ...!!! (ጌጥዬ ያለው)

ስንታየሁ ቸኮል በእስር ቤት ውስጥ የሚደርስበትን የመብት ጥሰት በመቃወም የርሃብ አድማ ጀመረ…!!! *… እስካሁን  ፍርድ ቤት ቀርቦ አያውቅም! “እኔ...

ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ ከእስር ሳይለቀቁ ቀሩ...!!! (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ ከእስር ሳይለቀቁ ቀሩ…!!! ኢትዮጵያ ኢንሳይደር *…. ፖሊስ ይግባኝ ተጠየቀባቸው!!! የአዲስ አበባ...

 የእምቧይ ካብ (አገሬ አዲስ)

 የእምቧይ ካብ     አገሬ አዲስ                                እምቧይ ሳይዘሩት የሚበቅል ሲያዩት እንደሌሎቹ ወፍ ዘራሽ ፍራፍሬዎች እራብ የሚያስታግስ...

በኦሮሚያ ጉጂ ዞን "መጤ" ያሉትን ህዝን ቤት ንብረታቸውን አስጥለው እየሰበሰቧቸው ነው! ምን ታቅዶባቸው ነው...???

በኦሮሚያ ጉጂ ዞን “መጤ” ያሉትን ህዝን ቤት ንብረታቸውን አስጥለው እየሰበሰቧቸው ነው! ምን ታቅዶባቸው ነው…??? አሻራ ሚዲያ – ሰሜን አሜሪካ  በኦሮሚያ...

እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ! (ብሥራት ደረሰ)

እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ! ብሥራት ደረሰ   ይሄ የሰይጣን ሽንት ከመሰል ፀረ ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጋር ኢትዮጵያን በረቀቀ...

የሰንሹ ትምርት ለፋኖ፤ ማጥቃት መከላከል ነው፡፡ (መስፍን አረጋ)

የሰንሹ ትምርት ለፋኖ፤ ማጥቃት መከላከል ነው ፡፡ መስፍን አረጋ መንደርደርያ የአማራ ሕዝብ ቤዛ ፋኖ፣ የአማራን ሕልውና ለማስቀጠል ከኦነግና ከወያኔ...

የብርሃኑ እና የአንዷለም ልዩነት የመርህ ነዉ ወይስ ግለሰባዊ? (ሸንቁጥ አየለ)

የብርሃኑ እና የአንዷለም ልዩነት የመርህ ነዉ ወይስ ግለሰባዊ? ሸንቁጥ አየለ —ሰሞኑን ብርሃኑ ነጋና እና አንዷለም  በፓርቲዉ ዉስጥ ልዩነት አለን...