Archive: Amharic Subscribe to Amharic
የማለዳ ወግ ...ወንድሜ ጋዜጠኛና ደራሲ መጽሐፈ ሲራክ ሲታወስ! [ነቢዩ ሲራክ]
* ላበረከተውን አስተዋጽኦ ወንድሜን በክብር አስበዋለሁ
በልጅ የጎልማሳነት እድሜ እንደ አባት እያስተማረ የሀገር ፍቅር ስሜትና ወኔን በነፍሴ የዘራልኝ...
እፎይታን ያየህ ና ወዲህ በለኝ! [አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA]
እንደ መግቢያ
ዛሬ በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግስት ከተሾሙት 21 ሚኒስቴሮች ውስጥ ስለሶስቱ (3)ለመጻፍ ፍልጌ ነበር። ትዝ ሲለኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለካ መንግስታችን...
ለግዛው ለገሰ፤ እንደመልስ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ግዛው ለገሰ በጣም መሠረታዊና አንገብጋቢ፣ ጊዜያዊም ጉዳዮችን አንሥቷል፤ በበኩሌ ጉዳዮቹን በማንሣቱ በጣም እያመሰገንሁት አስተያየቴን በአጭሩ እንደሚከተለው...
የ”ጥልቅ ተሃድሶ” ድራማ ተጀምሯል! [ክንፉ አሰፋ]
በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል! የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ።
ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ...
