Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሁለት ንጉሶች ወግ - ስለጅማና አካባቢው...!!! (ገለታ ጋሞ)
የሁለት ንጉሶች ወግ – ስለጅማና አካባቢው…!!!
ገለታ ጋሞ
“…. የሙት መንፈስ የሚያሸብራቸው ግኡዛን ኦህዴዶ ች በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል...

ለፋኖ እስረኞች ቦታ እንዲለቁ የህወሀት እስረኞች በፖለቲካዊ ውሳኔ እየተፈቱ ነው...!!! (ግርማ ካሳ)
ለፋኖ እስረኞች ቦታ እንዲለቁ የህወሀት እስረኞች በፖለቲካዊ ውሳኔ እየተፈቱ ነው…!!!
ግርማ ካሳ
*…. ሌተና ኮሎኔል ሰጠኝ ካሳዬ: ሌተና ኮሎኖል ፍፁም...

ሀገርና ሕዝብ እያጡ ለገዥዎች መጎንበስ ይብቃ (ዘምሳሌ)
በቃን!
ሀገርና ሕዝብ እያጡ ለገዥዎች መጎንበስ ይብቃ!
ዘምሳሌ
ብዙ ሰምተናል ብዙዎችም አልፈዋል ። ከግማሽ ምእት በላይ ላስቆጠረው የህዝብ ትግል በኢትዮጵያየመጣው የሀገር ውድቀትና ኪሳራ ይቅር ሊባል የማይቻል ዘመን የማይሽረው የታሪክ ጠባሳ ነው። እነዚህበየወቅቱ ተንኮል በተካኑ ሸፍጠኞች ሴራ ህዝብ ሊቀዳጅ የሚገባውን የለውጥ ጥቅም እና ነፃነት እየተነጠቀዳግም ለጨለማ ህይወት ይዳረጋል።
እንደዚህ ያለውን ግፍ ሲፈፅሙ የኖሩት ሽብርተኞች በአቋራጭ የሀገሪቱ እድለኛ
መሪዎች በመሆን ሕዝቡ ሊቆጣጠር የሚገባውን የስልጣን ባለቤትነት ለዘራፊዎችና
ለፈቀዱ አጎብዳጆች ከመዳረጉ የተነሳ ባጋጣሚ የሚከሰቱት አምባገነን መሪዎች እድሜ እየተራዘመ ለቀጣይአመታቶች በዘርና በኢፍትሀዊነት እያጨፋጨፉን እነርሱ የተንደላቀቀ ህይወታቸውን ይመራሉ።
በሀገራችን ላይ እንደአረም የበቀሉት እነኚህ ጊዜያቸው በመገባደድ ላይ የሚገኙ የኢትዮጵያ እርጉም አዛውንቶችና ወራሾቻቸው በጣሉብን የጥላቻ ፖለቲካ ወጥመድ ተጠምደን እስከመቼ እንደምንታገሳቸው ለእኛለራሳችን ግራ ነው። እስከመቼ በአምባገነን ገዢዎች እንገፋለን። እስከመቼስ የወገኖቻችን አንገት እየገበርንበዝምታ እንዘልቃለን። እነዚያ የምእራቡን አለም ሚዲያ በሰላ ብእራቸው እየተቹ የሚያጨናንቁት የኢትዮጵያሕዝብ ተቆርቋሪ ሀይሎች በሌለ ብልፅግና መንፈስ ተውጠው በሴረኛው አብይ ወጥመድ በመጠለፍ አፋቸውተለጉሟል።ከፊሎቹም እውቀታቸው በድንቁርና ተለውጦ በዘር ትብታብ ተመርዘው ያስተማራቸውን ህዝብናሀገር ከድተዋል።
በኢትዮጵያ በእነዚህ ሁላ አታካች አመታቶች በሚሊዮኖች ተገደሉ አካለጎዶሎ ሆኑ ሚሊዮኖች ከትውልድስፍራቸውም ተፈናቀሉ ድንበር ተፋለሰ። ኢትዮጵያዊነት ክብር አጥቶ በሀገር ሸቃጮች ስብስብ ምክንያትሀገር ወደማትመለስበት ረመጥ ተዘፋቃ ዘወትር ለዜጎቿ የቃጠሎ ምድር ሆነች ።
አሉ የተባሉ ምሁራንና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አካላት እየተጠለፉ ዘመኑ ባመጣው መርዛማው የዘርፖለቲካ በመዳከር ትልቁን የኢትዮጵያዊነት ውክልናቸውን ትተው ወደጠባብ ብሄርተኝነት ከተቀየሩ ውሎከረመ። ሕዝብ የእለት ጉርሱን አጥቶ እያለ ጥቂት ባለጊዜ ዘረኛ መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከህዝብ የዘረፉትን ገንዘብ ይዘው እንዳሻቸው ይፈነጫሉ።አብዛኛው ህዝብ እያልጎመጎመ በመቀመጡ ዘረኞች ሰው መግደል ለነርሱ የዶሮ ነፍስ ያህል እንኳ ግድ ሳይላቸው በየቀን እየባሱ የምናየው የየእለቱ የሀገራችን እውነታ ነው።
በዚህም አረመኔያዊ ተግባራቸው በተጓዳኝ ህዝቡን አጎሳቁለው እርስበርሱ እያፋጁ ለስልጣናቸው ተቀናቃኝ...

ጋይንት እስር ቤት የሚገኙ ወጣቶች " ወይ አልተከሰስን ወይ አልተለቀቅን ለምን ታግቱናላችሁ" በሚል ተቃውሞ አሰሙ...!!! (ምኒልክ ሳልሳዊ)
ጋይንት እስር ቤት የሚገኙ ወጣቶች ” ወይ አልተከሰስን ወይ አልተለቀቅን ለምን ታግቱናላችሁ” በሚል ተቃውሞ አሰሙ…!!!
ምኒልክ ሳልሳዊ
*…. ጋይንት ማረሚያ...

ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ከሕወሓት አመራሮች ጋር በናይጄሪያ መገናኘታቸው ተሰምቷል...!!! (እናድን ኢትዮጵያን)
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ከሕወሓት አመራሮች ጋር በናይጄሪያ መገናኘታቸው ተሰምቷል…!!!
እናድን ኢትዮጵያን
*… የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጥምረት መፍረሱንም...

ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመውጋት ወደ መርዓዊ የዘመተው የአገዛዙ ጥምር ሰራዊት ከሁለት ተከፈለ ...!!! (ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው)
ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመውጋት ወደ መርዓዊ የዘመተው የአገዛዙ ጥምር ሰራዊት ከሁለት ተከፈለ …!!!
ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው
የአማራ ሕዝባዊ ሃይል (ፋኖ) ሰብሳቢ...

ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም እያሽከረከረ የነበረ ሹፌር ከእነ መኪናው በኦነግ/ ሸኔ ተቃጥሎ ተገደለ !! ባልደራስ
ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም እያሽከረከረ የነበረ ሹፌር ከእነ መኪናው በኦነግ/ ሸኔ ተቃጥሎ ተገደለ !!
ባልደራስ
ፅንፈኞቹ የ12 ዓመት ህፃን አግተዋል!!
ትናንት...

በዐማራ ክልል መንግሥታዊ አፈና በአፋጣኝ ይቁም...!!! (የእናት፣መኢአድ እና ኢሕአፓ የጋራ መግለጫ)
በዐማራ ክልል መንግሥታዊ አፈና በአፋጣኝ ይቁም…!!!
የእናት፣መኢአድ እና ኢሕአፓ የጋራ መግለጫ
[መንግሥት] “ማርከህ ታጠቅ” የተባለውን ሕዝብ በትግሉ...