>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የታገሰ ጫፎ ሌባ ጣት፤ ያማራ ውርደት ዘላለማዊ ምልክት (መስፍን አረጋ)

የታገሰ ጫፎ ሌባ ጣት፤ ያማራ ውርደት ዘላለማዊ ምልክት መስፍን አረጋ   ሁለት ዓይነት አዋራጆች አሉ፡፡  አንደኛው ዓይነት አዋራጅ፣ ታግሎህ...

ይድረስ ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ (ከአባ ጌድዮን - ዘደብረ ሊባኖስ)

ከአባ ጌድዮን – ዘደብረ ሊባኖስ(በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ፤ በቅድስቴ ሥላሴ የሥነ መለኮት ዩኒቨርሲቲ መምህር) ይድረስ ለሀገር መሪዎች...

'' ትግራይንና ኦሮሚያን የማዋለድ'' አዲሱ የፓለቲካ አሰላለፍ

” ትግራይንና ኦሮሚያን የማዋለድ” አዲሱ የፓለቲካ አሰላለፍ ፊልጶስ መቼም ቢሆን እያንዳንዱ ትግል መነሻና መዳረሻ አለው።  ይህ ሲባል ሁሉም...

አማራ ሆይ! ይልቁናስ ለማይቀረው ፍልሚያ ተዘጋጅ!! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

አማራ ሆይ! ይልቁናስ ለማይቀረው ፍልሚያ ተዘጋጅ!! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “በበቀል ጥማት የሚነድ፣ የለም እንደአቢይ አህመድ” በሚል ርዕስ ግጥም ቢጤ መጻፍ...

በአገልጋዮቿ እና በምእመናን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ እና በደል አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተሰጠ መግለጫ ።

በቅርቡ በተቋቋመው በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ በቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ በአገልጋዮቿ እና በምእመናን ላይ...

ጉራጌ አዲስ ታሪክ ፅፏል! (ጥላሁን ጽጌ)

ጉራጌ አዲስ ታሪክ ፅፏል!  ጥላሁን ጽጌ ታስታውሱ እንደሆነ ከዛሬ ሶስት ዓመታት ገደማ በፊት አቢይ አህመድ ወደ ጉራጌ ሄዶ ከህዝብ ጋር ውይይት አድርጎ...

“ከጅብ ጅማት የተወጠረ ክራር.....” (አሰፋ ታረቀኝ)

“ከጅብ ጅማት የተወጠረ ክራር…..”  አሰፋ ታረቀኝ ትህነግን ከሽብርተኝነት ፍረጃ ነጻ ለማድረግ በተጠራው የምክር ቤት ስብሰባ ላይ የተደረገውን...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለረጅም ዘመናት በአገራችን...