Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)
ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!!
ያሬድ ጥበቡ
* ከመጥበሻው ወደ እሳቱ መወርወራችንም የማይታበል ሃቅ ነው!!!
ከታች የተያያዘው ፅሁፍ፣...
የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ? (ከሽግዬ ነብሮ- ኢጆሌ ባሌ)
የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ?
ከሽግዬ ነብሮ
ኢጆሌ ባሌ
“ዳኛውም ዝንጀሮ
ፍርድ ቤቱም ገደል
ከየት ላይ ተቁሞ ይነገራል...
የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው...!!! (ዘመድኩን በቀለ)
የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው…!!!
ዘመድኩን በቀለ
• ይሄ ፖሊስ እኮ ነው “አልታዘዝኩም” ብሎ ኦርቶዶክሳውያን...
የጄነራል ኃየሎም አሟሟት እና የአቶ ሊላይ ‘አዲስ መረጃ’! (ዳዊት ከበደ)
የጄነራል ኃየሎም አሟሟት እና የአቶ ሊላይ ‘አዲስ መረጃ’!
ዳዊት ከበደ
በፋና ሚዲያ ላይ የቀረበውን፤ የአቶ ሊላይን ቃለ ምልልስ ያደመጠ ማንኛውም ሰው፤...
የኦሮሞ ልጃገረዶች በዓል - አላዱ ቡቂሳ..!!! (ከባላምባራስ ጀቤሣ ኤጄታ)
የኦሮሞ ልጃገረዶች በዓል – አላዱ ቡቂሳ..!!!
ከባላምባራስ ጀቤሣ ኤጄታ
ይህ በዓል የአበባ በዓል ይባላል። በኦሮሞዎች ዘመን መለወጫ ቀን ጥቂት ቀደም...
አህመዲን ጀበል በሞጣ ላይ አቀነባብሮ የሰራዉ ድራማ ሰሞኑን ያስቃዠዉ ጀምሯል...!!! (አህመዲን ሱሌይማን)
አህመዲን ጀበል በሞጣ ላይ አቀነባብሮ የሰራዉ ድራማ ሰሞኑን ያስቃዠዉ ጀምሯል…!!!
አህመዲን ሱሌይማን
” በአማራ ክልል መስኪድ አልተቃጠለም...
ልቦናህን ከጨፈንክ ጨፈንክ ነው! (በድሉ ዋቅጅራ)
ልቦናህን ከጨፈንክ ጨፈንክ ነው!
(በድሉ ዋቅጅራ)
* …አድሏዊነት ሲጫንህ፣ ልቦናህን ስትጨፍን እንዲህ ነው፡፡ የተሰረቀው ሳይሆን፣ ሌባን ሌባ ያለው...
ህወሃት የነበረ ሰው ከህወሃት ይወጣ ይሆናል እንጅ ህወሃት ከውስጡ እንደማትወጣ አይነተኛ ማሳያ - አቶ ሊላይ..!!! (መስከረም አበራ)
ህወሃት የነበረ ሰው ከህወሃት ይወጣ ይሆናል እንጅ ህወሃት ከውስጡ እንደማትወጣ አይነተኛ ማሳያ – አቶ ሊላይ..!!!
መስከረም አበራ
አቶ ስየ አበርሃን፣ሜ/ጄ/ፃድቃንን፣ሜ/ጄ...
