admin

admin
15199 POSTS 0 COMMENTS

መንግስት ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር እና የማስከበር ሀላፊነቱን በአግባቡ ይወጣ!!!! (ኢሰመጉ)

መንግስት ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር እና የማስከበር ሀላፊነቱን በአግባቡ ይወጣ!!!! ኢሰመጉ ህገወጥ እስር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ኢትዮጵያ በጋዜጠኞች፣ በተፎካካሪ ፓርቲ አባላትና አመራሮች፣ በማህበረሰብ አንቂዎችና በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ...

የባሕር ዳርን ፋኖ ማፈን እና ማሳደዱ ቀጥሏል!! (የአማራ ፋኖ በባሕር ዳር)

የባሕር ዳርን ፋኖ ማፈን እና ማሳደዱ ቀጥሏል!! የአማራ ፋኖ በባሕር ዳር ባለፈው ሳምንት አፋኙና አሳዳጁ መንግሥት የአማራ ፋኖ በባሕር ዳር አመራሮችን እና አባላትን አስሯል፤ ሌሎችን ለማሰረም...

ታዴዎስ ታንቱ እና አቤ ጉበኛ! (ጌጥዬ ያለው)

ታዴዎስ ታንቱ እና አቤ ጉበኛ! ጌጥዬ ያለው ዛሬ ሰኔ 25 ቀን ሞገደኛው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ የተወለደበት ቀን ነው። አቤ፣ ሐቀኛ፣ ደፋር፣ ብዕሩ እሳት የሚተፋ የዚያ...

ባልደራስ ቀድሞ የታገለለት ጥያቄ በተባበሩት መንግስታት ምላሽ አግኝቷል— ትግሉ ይቀጥላል….!!!

ባልደራስ ቀድሞ የታገለለት ጥያቄ በተባበሩት መንግስታት ምላሽ አግኝቷል— ትግሉ ይቀጥላል....!!!   በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጊምቢ ወረዳ፣ ቶሌ ቀበሌ ውስጥ አኦነግ/ሸኔ እና በኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ...

“…እረ በልኩ ያዙት? በግድ አይሆንም…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

"…እረ በልኩ ያዙት? በግድ አይሆንም…!!! ዘመድኩን በቀለ አዲስ አበባ፤ አቃቂ በአንድ ት/ቤት ውስጥ የገዳን  ጨርቅ ለመስቀል የተደረገው ሙከራ በተማሪዎች ተቃውሞ ከሽፋል...!!! "…ይሄም የድንጋይ ውርወራ ጦርነት ትናንት አርብ...

“ዘር ማፅዳት ዘር ማፅዳት ነው!!! ሌላ ስም የለውም፣ አማሮች በማንነታቸው ምክንያት በወለጋ ተገድለዋል…!!!” (Sheila jokson...

"ዘር ማፅዳት ዘር ማፅዳት ነው!!! ሌላ ስም የለውም፣ አማሮች በማንነታቸው ምክንያት በወለጋ ተገድለዋል...!!!"  - Sheila jokson የአሜሪካ ሴናተር  *.... ሻማ ስታበሩ መግልፅ የምፈሌገው ነገር አለ፣ በልባችሁም...

ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ቤተሰቦች   ያለበት አሳውቁን እያሉ  በዋይታ እየተማጸኑ ነው – ሰሚ...

ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ቤተሰቦች   ያለበት አሳውቁን እያሉ  በዋይታ እየተማጸኑ ነው - ሰሚ የለም...!!! እናድን ኢትዮጵያን ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እስካሁን ያለበት አለመታወቁ እንዳሳሰባቸው የገጣሚው ቤተሰቦች ገለፁ። ገጣሚ...

አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል!! ጋዜጠኛ ወግደረስ  ጤናው በባህርዳር ታፍኗል!!

አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል!! ጋዜጠኛ ወግደረስ  ጤናው በባህርዳር ታፍኗል!! *... ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው በአደራ እስረኝነት ተቀምጧል። "የፌዴራል ፖሊስ 'አቆዩኝ' ብሏል። የሚፈልግህ እርሱ ነው" ተብሏል...! ጋዜጠኛ ወግደረስ  ጤናዉ፣ በደህንነቶች ታፍኖ...

EDITOR PICKS