admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

በአሶሳ  በኦነግ-ሸኔ እና የጉምዝ ታጣቂዎች ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል…!!! (ባልደራስ)

በአሶሳ  በኦነግ-ሸኔ እና የጉምዝ ታጣቂዎች ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል...!!! ባልደራስ *... የቆሰሉት እስካሁን ህክምና አላገኙም...!!! በቤኝሻንጉል ጉምዝ፤ አሶሳ ዞን ሸርቆሌ ወረዳ ባፈው ሐሙስ ሰኔ 30 ቀን...

እንደ እንግሊዙ ጠ/ሚ/ር፣ ዐቢይ አህመድም ስልጣን በፍቃዳቸው እንዲለቁ …!!! (ባልደራሥ)

እንደ እንግሊዙ ጠ/ሚ/ር፣ ዐቢይ አህመድም ስልጣን በፍቃዳቸው እንዲለቁ ...!!! ባልደራሥ በርካታ የካቢኔ አባላት ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው ከለቀቁ በኋላ፣ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሥልጣናቸውን እንደሚለቁ እገልጸዋል። ባለፉት ጥቂት...

የተድበሰበሰውና እውነትን የደፈጠጠው የዶክተር ዳንኤል ሪፖርት…!!! (ዘላለም ግዛው)

የተድበሰበሰውና እውነትን የደፈጠጠው የዶክተር ዳንኤል ሪፖርት...!!! ዘላለም ግዛው * ... ዶ/ር ዳንኤል  በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል  ለማድበስበስ እየሰራ ላለው አራጅ ቡድን እያደረክ ያለው...

CNN’s fake news on the TOLE massacre – Mesfin Arega

CNN’s fake news on the TOLE massacre Mesfin Arega “Ethiopian Prime Minister and rebel group blame each other for apparent civilian massacre” CNN, July 6, 2022 What CNN...

የዘር ፍጅት የታወጀባቸው አማራዎች የጭፍጨፋ ዶሴ ሲገለጥ….! (አሳዬ ደርቤ)

የዘር ፍጅት የታወጀባቸው አማራዎች የጭፍጨፋ ዶሴ ሲገለጥ....!!! አሳዬ ደርቤ *....ትውልድና ታሪክ ሊረሱት የማይገባ ግፍ (መንግስታዊ የዘር ማጽዳት ) በታሪክ ሰነድ ተሰንዴ ሊቀመጥ የሚገባው!! ➔ጃዋር መሐመድ ተከብቤያለሁ...

ጠ/ሚ/ሩ በፓርላማ “በቀጣይ የሚያሰጋን አዲስ አበባ ነው” በማለት የወለጋን አጄንዳ ለማስቀየር ሞከሩ!! ባልደራስ

ጠ/ሚ/ሩ በፓርላማ “በቀጣይ የሚያሰጋን አዲስ አበባ ነው” በማለት የወለጋን አጄንዳ ለማስቀየር ሞከሩ!! ባልደራስ *... "ሰው እየሞተም የሞተበት ቦታ ችግኝ እንተክላለን ቢያንስ አስከሬኑ ጥላ እንዲኖረው...!!!!" በከፊል የመንግሥት ባለሥልጣናት...

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ዋስትና ታገደ!

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ዋስትና ታገደ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ከእስር እንዲፈታ ወይም የማይፈታበትን ምክንያት ካለ ችሎት ቀርቦ እንዲያስረዳ ታዞ የነበረው አዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን ዛሬ የፌደራሉ...

(እንደ ታሪክ ተማሪነታችን) ሰሞኑን ከሚታዩን ነገሮች ለመተንፈሻ ይህቺን እንበል፤ ተረፈ ወርቁ

(እንደ ታሪክ ተማሪነታችን) ሰሞኑን ከሚታዩን ነገሮች ለመተንፈሻ ይህቺን እንበል፤ ከጦቢያን በታሪክ ገጽ የተገኘ ተረፈ ወርቁ ከድሮ መሪዎቻችን አንጻር ይሄ የአሁኑ የሀገራችን ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ፡- የኮ/ል ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያምን/የመንጌን ጭካኔ፣ የኃይለሥላሴን ለሕዝብ ያላቸውን ንቀት፣ የኢያሱን ጅልነት/ልጅነት፣ የቴዎድሮስን የአእምሮ መታወክ፣ ጠቅለል አድርጎ ይዞ… ከደህና ነገሮቻቸው አንዱም የለው!! ለምሳሌ፡- የዮሐንስ ዲፕሎማሲ፣ የምኒልክ ርኅራኄ እና አርቆ ማሰብ፣ የኢያሱ/ቴዎድሮስ/ቀኃሥ/ የሀገር ፍቅር፣ የመለስ ዜናዊ የማንበብ ባሕል እንኳን አንዱም የለውም፡፡ በአጠቃላይ... አይ መከራችን ብዛቱ/አበዛዙ … !! ሔዋን ሰምዖን (ዶ/ር) (ሔዋን ወጣት የታሪክ ምሁር ስትሆን የመጀመሪያ ድግሪዋን በሀገረ...

EDITOR PICKS