admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

አሮጌው የአምባገነኖች ስልቻ በአዲስ የአምባገነኖች የማይጠረቃ ስልቻ ተተክቷል…!!! (ምኒልክ ሳልሳዊ)

አሮጌው የአምባገነኖች ስልቻ በአዲስ የአምባገነኖች የማይጠረቃ ስልቻ ተተክቷል...!!! ምኒልክ ሳልሳዊ ተረኞቹ አምባ ገነኖች እንደ አባታቸው አፈናውን፣ ግድያውን፣ ማሳደዱን፣ ቤተሰብን ማሰቃየትን፣ እስሩን፣ ወዘተ ቀጥለውታል። የበርካቶች ተስፋ የጨለመበት፣ ከሐገር...

አቶ ስንታየሁ ቸኮል በኦሮምኛ ተናጋሪ ሰላዮች መታፈኑ ተረጋገጠ !

አቶ ስንታየሁ ቸኮል በኦሮምኛ ተናጋሪ ሰላዮች መታፈኑ ተረጋገጠ ! የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) የአደረጃጀት ጉዳዮች ሓላፊው አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከአዲስ አበባ ለዚሁ ተግባር ከቤተ...

የባልደራሱ ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ ታፈነ!!

የባልደራሱ ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ ታፈነ!!   የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራር የሆነው ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ ታፍኖ፣ 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ከጥቂት...

ኢትዮጵያ ብላ ብላ በዚህ ሰውዬ እጅ ትውደቅ? ፈጣሪን ምን ብንበድለው ይሆን? (ብሥራት ደረሰ)

ኢትዮጵያ ብላ ብላ በዚህ ሰውዬ እጅ ትውደቅ? ፈጣሪን ምን ብንበድለው ይሆን? ብሥራት ደረሰ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ዐይኔን ጨፍኜ ዝም ብዬ በዐይነ ኅሊናየ ስመለከት ብዙ ነገሮች እውነት...

በጎጃም ብቻ ከ1000 በላይ ወጣቶች ጫካ መግባታቸውን ፋኖ አስረስ ማረ ገለፀ!!

  • በጎጃም ብቻ ከ1000 በላይ ወጣቶች ጫካ መግባታቸውን ፋኖ አስረስ ማረ ገለፀ!! ሰሜን አሜሪካ ባልደራስ • በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ድሮኖች እያንዣበቡ ናቸው!   በጎጃም ብቻ ከ1000 በላይ ወጣቶች...

መታፈንን ፈርተህ ለታፈንከው ወገኔ!! አሳዬ ደርቤ

መታፈንን ፈርተህ ለታፈንከው ወገኔ!! አሳዬ ደርቤ *....  ‹‹ፈሪ ልብ›› ጠላቱን ቀርቶ ጥላውን ያሳድዳል፡፡ ለስጋት የዳረገውን ሁሉ በማሰርና በመቅበር ከፍርሐት ስሜቱ ለመንጻት ይጋጋጣል፡፡ ጀግና ግን ከትርጉም የለሽ ሕይወት ይልቅ...

“በአብን ላይ የኦህዴድ ሴራና ደባ ብትንትኑ እየወጣ ነው …!!!” (ግርማ ካሳ)

"በአብን ላይ የኦህዴድ ሴራና ደባ ብትንትኑ እየወጣ ነው ...!!!" ግርማ ካሳ አቶ በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር፣ አቶ ጣሂር መሃመድ የአብን የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ፣  አብን እንደ...

ፖሊስ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስን  “ህዝቡ መንግስት እንዲያምጽ አናሳስቷል!” ብሎ ከሰሰው…?!? (ኢትዮ ኢንሳይደር)

ፖሊስ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስን  "ህዝቡ መንግስት እንዲያምጽ አናሳስቷል!" ብሎ ከሰሰው...?!? ኢትዮኢንሳይደር ፍ/ቤቱም የአስር ቀን ጊዜ ቀጠሮ አዘዘ የጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስን ጉዳይ የያዙት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሁለት...

EDITOR PICKS