admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

አፈናዉን ጠ!ሚሩ በቀጥታ እንደሚመሩት ተረጋግጧል…!!! (ስንታየሁ ቸኮል)

አፈናዉን ጠ!ሚሩ በቀጥታ እንደሚመሩት ተረጋግጧል...!!! ስንታየሁ ቸኮል *...  እንዲያዙ የተባሉ  ሰዎች በደብዳቤ ከጠሚ ጽ/ቤት ወጥቷል ተጨማሪ የሚታፈኑ የሰዎች ዝርዝር ደርሶናል ከውስጥ በወጣ  መረጃ በሌሎች ቡድኖች ክትትል እና...

ጋዜጠኛ ተመስገንን ቤቱን ከፈተሹ በኋላ የት እንዳደረሱት አናውቅም..!! (ታሪኩ ደሳለኝ)

ጋዜጠኛ ተመስገንን ቤቱን ከፈተሹ በኋላ የት እንዳደረሱት አናውቅም..!! ታሪኩ ደሳለኝ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ግንቦት 18/2014 ረፋዱ ላይ "አድዋ ድልድይ" አጠገብ ከሚገኘው ቢሮው በሁለት መኪና በመጡ...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ብልጽግና ከስልጣን አውርዷቸዋል።

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ብልጽግና ከስልጣን አውርዷቸዋል።   ሰበር ዜና የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ዛሬ ሸራተን ሆቴል ባደረገው ስብሰባ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ!!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ!! ባልደራስ *.... አፋኝና ታፋኙ የፍትሕ መፅሔት ባለቤትና ማኔጂንግ ኤዲተር እውቁ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ደሳለኝ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2014 ዓ.ም. በአገዛዙ ፖሊሶች...

የኢትዮጵያውያን እናቶች እና ሴቶች የዕርቀ-ሰላም ጥሪ!! (ተረፈ ወርቁ ደስታ)

የኢትዮጵያውያን እናቶች እና ሴቶች የዕርቀ-ሰላም ጥሪ!! ተረፈ ወርቁ ደስታ የዓለም ዕርቅና ሰላም ሀገር በቀል ግብረ ሠናይ ድርጅት ምቹ ቤት ከተባለ የሚዲያ ዝግጅት ክፍል ጋር በሀገራችን ወቅታዊ...

ፖሊስ በጎጃም ቢቡኝ የ13 ዓመትን ልጅ ፋኖ በሚል በጥይት ገደለ!

ፖሊስ በጎጃም ቢቡኝ የ13 ዓመትን ልጅ ፋኖ በሚል በጥይት ገደለ! በአካባቢው ፋኖ አወቀ መንጌ ተገድሏል! ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት በምስራቅ ጎጃም ዞን፤ ቢቡኝ ወረዳ፤ የወይን ውሃ ከተማ...

ይድረስ  ለዝናብ አዝናቢው ጠቅላይ?! (ዘምሳሌ )

ይድረስ  ለዝናብ አዝናቢው ጠቅላይ?!   እስኪ ልጠይቅህ የምታዘንበው ዝናብ  ውኃ ነው  ወይ ስቃይ በኢትዮጵያ ምድር  ጥይት  በህዝብ ላይ ስንቱ ቤት ፈረሰ ልጆች ወላጅ አጡ ሴቶች ተደፈሩ ቀሩ እንደወጡ እርሱ አልበቃ ብሎ በችጋር ተቀጡ በዘር ተለይተው ወንዶች ህይወት አጡ ተቃዋሚዎችን እያሰርክ ስትፈታ ያሰጉህን  ስትገል   በየሁሉ ቦታ የህዝብ እድል ሰብረህ በሀሰት ይቅርታ ምርጫን አጭበርብረህ  በወንጀል  ስትረታ ሀያሰባቱ አመት አልበቃ ስላለህ ማለያ  ቀይረህ  ብልፅግና ብለህ ሀገር  እስኪጠፋ  ልጆቿን ከፋፍለህ በሥልጣን መከታ  መከራ አብዝተህ በወያኔ  ኦነግ  ሀገር  ህዝብ  ሲፈርስ ቤተሰብ ሲበተን  በግፍም  ሰው ሲያለቅስ አንተ በእርዳታ ብር  ዘወትር ስትደግስ ደናቁርት ከርሳሙ  ስርህ ሲልከሰከስ ትንሽ የማይገድህ  የሌጊዎን አዛዥ የኢትዮጵያን ልጆች በቁማቸው ገናዥ እንዳተ ያለውን መርዝ ንፁሀን አሳሪ ስብእና የለሽ  አምባገነን  መሪ በኢትዮጵያውያን ትግል ወተህ እድል ቀንቶህ በዘረኞች ገነህ ስልጣንን ተረክበህ የገባኸው ኪዳን ለመላው ኢትዮጵያ ዛሬን  ስናስበው የሆንከው ማፈሪያ ላሻግራችሁ  ስትል አደባባይ ወጥተህ የዋሾዎች ጥበብ ተንኮልን ተመልተህ ቀሳውስት ኢማሙን ፈጣሪ አስረስተህ ማውገዝ ተስኖአቸው  የፊጥኝ ቀርምደህ አንተን የደገፉ  የህሊና አይን አጥተው እርጉማን ምሁራን በዘር ተመርዘው ሀገሪቱን ቁልቁል ለመክተት ተቻኩለው ሲያመልኩህ እንደጣኦት ነውራቸውን ይዘው ቀናት ተቆጠሩ አመታት ታጀሉ ጉድና ጅራትህ  ባገር እዳ ሞሉ ተንኮል ምግባሮችህ ሀገር አቃጠሉ እርሱ አልበቃ ብሎህ ስንቶች ተገደሉ በሰሜን በደቡብ ምስራቅና ምዕራብ ሀገሬ ነው ያለ በዘር ሲለበለብ በእምነት  ደጃፎችም  የእሳት  ዶፍ ሲዘንብ ገና ይቃጠላል  ስትል ስንታዘብ እሾህ ምላስህን በመርዝህ ተብትበህ ቂሎች ሲከተሉህ በሀሰት አታለህ ህዝቡን አፈናቅለህ ስንቶችን አስርበህ የሞቱት ኢትዮጵያውያን  በገዛ ተንኮልህ መላው አባላትህ በዘር የሰከረ ሀገር የማይገደው ለሆዱ ያደረ ሴራ እየሸረበ ህዝብ እያሸበረ የሚኖር ካንተጋር  ቀን እየቆጠረ የምትመራው  ጦር ለሀገር ካልሆነ በደርግም አይተናል ስንቱ እንደተነነ በወያኔም  ደርሷል  አጋዚ እንደጎነ አይቀር ትወርዳለህ  ህዝብ  ከባነነ ላስታውስህ ይህን ቃል ለምድር ወሰማይ በቀረ ዘመንህ  አትሁን  ዋሾ አታላይ መውረድህ አይቀርም በዝቷል የህዝብ ስቃይ ጊዜ እንደሁ የለህም የማትሰማ  ድንጋይ መምራት የማትችል  የሌጊዎን ጠቅላይ መነቀልህ አይቀርም ከኢትጵያ ምድር ላይ !!! ዘምሳሌ   

አንድ ለመንገድ….!!!  (ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ)

አንድ ለመንገድ....!!!  ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ *....  እኔ በበኩሌ እዚህ ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ:- ከአብን ሊቀ መንበርነቴ በገንዛ ፈቃዴ እንደለቀቅሁት ሁሉ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነቴንም በገዛ ፈቃዴ በመልቀቅ አዳዲስ...

EDITOR PICKS