admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

አሰብና አልፋሽቃ፤ የዐብይ አሕመድ የወቅቱ ማጭበርበሪያወች!  (መስፍን አረጋ)

አሰብና አልፋሽቃ፤ የዐብይ አሕመድ የወቅቱ ማጭበርበሪያወች!  መስፍን አረጋ "የኤርትራን ነጻነት የሚዳፈርን ማናቸውንም ኃይል ከኤርትራውያን በላይ በጽኑ የምንታገለው እኛ ወያኔወች ነን፡፡”  ስብሐት ነጋ ዐብይ አሕመድ የአማራን ሕዝብ አይንቁ...

 የፍርድ ቤት ነጻነት  አስፈላጊነት (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

 የፍርድ ቤት ነጻነት  አስፈላጊነት (The Priority of an Independent Judiciary)   ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com አንድ ሰው ስለ ዴሞክራሲ ጽንሰሃሳብ በሚያሰላስልበት ግዜ ወዲያውኑ ብልጭ የሚልበት...

*በወታደራዊ ኃይል  ህግን ማስከበርም ሆነ የህዝብ ሥልጣንን መቆጣጠር አይቻልም…!!! (ኅብር ኢትዮጵያ  ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ)

*በወታደራዊ ኃይል  ህግን ማስከበርም ሆነ የህዝብ ሥልጣንን መቆጣጠር አይቻልም...!!! ኅብር ኢትዮጵያ  ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኅ.ኢ.ዲ.ፓ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ  ግንቦት 15/2014 ዓ.ም  አዲስ አበባ በህወሓት/ኢህአዴግ ዘመን እንዲሁም...

የአስተሳሰብ ነፃነትን በመገደብ ማንነትን መግደል አይቻልም !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

የአስተሳሰብ ነፃነትን በመገደብ ማንነትን መግደል አይቻልም !! አሥራደው ከፈረንሳይ                  ሞጋች ዜጎችን በማፈን፤ የማሰብ ነፃነትን መግደል አይቻልም ! መንደርደሪያ በኢትዮጵያ፤ በአብይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፤  ማሰብ ክልክል...

የጋዜጠኛ መምህርት መስከረም አበራ ፍርድ ቤት ቀረበች…!!! (ይድነቃቸው ከበደ)

የጋዜጠኛ መምህርት መስከረም አበራ ፍርድ ቤት ቀረበች...!!! ይድነቃቸው ከበደ *....  "የዐማራ ክልል ከፌደራል መንግስት ለመነጠል ገንዘብ ተከፍሏት እየሰራች ነው...!!! " *  .....በፋኖ እና በፌዴራል መንግስት መካከል  እምነት...

ብልጽግና ሸለምናቸው ያለውን እነ  አጋዬ አድማሱን ጨምሮ ፋኖን ለማጥፋት  ያዘጋጀው ሰነድ ተጋለጠ…!!! (አስረስ...

ብልጽግና ሸለምናቸው ያለውን እነ  አጋዬ አድማሱን ጨምሮ ፋኖን ለማጥፋት  ያዘጋጀው ሰነድ ተጋለጠ...!!! አስረስ ማረ *....የፀረ አማራው ብአዴን ልዩ ኃይል፣ ፖሊስና ሚኒሻ...

“ጋዜጠኞችና ማኅበረሰብ አንቂዎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለእስር እየተዳረጉ መሆኑ አሳስቦናል… (ኢሰመኮ) !!”

"ጋዜጠኞችና ማኅበረሰብ አንቂዎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለእስር እየተዳረጉ መሆኑ አሳስቦናል...!!!" የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እነዚህ ተጠርጣሪዎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከመታሰራቸው ባሻገር የተወሰኑቱ ፍርድ ቤት...

ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ ፣ ቢያስከፉሽ አይክፋሽ! (ቬርኒካ መላኩ)

ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ ፣ ቢያስከፉሽ አይክፋሽ! ቬርኒካ መላኩ *... በ4 አመት ውስጥ 4 ርዕሰ መስተዳድር ፥ 6 ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ እና 6 ልዩ ሃይል ሃላፊ በመቀያየር...

EDITOR PICKS