admin
የማኦ ዜዶንግ ትምህርት ለፋኖ (መስፍን አረጋ)
የማኦ ዜዶንግ ትምህርት ለፋኖ!
መስፍን አረጋ
"በጥበበኛ የጦር አዛዥ የሚመራ ሠራዊት ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡ ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ...
የኦህዴድ/ኦነግ ከህወሃት ጋር መጣመር: የአማራ ተቆርቋሪዎች አፈናና የእባጭ አማራ አክቲቪስቶች ሚና…!!! (ጌታነህ ካሣሁን)
የኦህዴድ/ኦነግ ከህወሃት ጋር መጣመር: የአማራ ተቆርቋሪዎች አፈናና የእባጭ አማራ አክቲቪስቶች ሚና...!!!
ጌታነህ ካሣሁን
• ኦህዴድ/ኦፌኮ/ኦነግ እና ህወሃት በስትራቴጅግ ደረጃ ስለ አማራ ህዝብ ጠላት መሆንና የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት...
የጎንደር ፋኖ ታሪክ ሰራ… ፋኖ ሸርብ አቸነፍን አስለቅቀዋል…!!! (አማራ ሚዲያ ማዕከል)
የጎንደር ፋኖ ታሪክ ሰራ... ፋኖ ሸርብ አቸነፍን አስለቅቀዋል...!!!
አማራ ሚዲያ ማዕከል
*.... ፋኖ አሸናፊ አለሙ ሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ለውይይት ተጠርቶ በሄደበት በመንግስታዊ አፋኝ ቡድን...
“የአጉራ ዘለሎች ስብስብ የሆነው አፋኙ መንግስት መስከረም አበራን ከአዲስ አበባ ኤርፖርት አፍኗታል…!!!” (ጋዜጠኛ መዐዛ...
"የአጉራ ዘለሎች ስብስብ የሆነው አፋኙ መንግስት መስከረም አበራን ከአዲስ አበባ ኤርፖርት አፍኗታል...!!!"
ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ
*.... መንግስት ሆይ በሀሳብ የሚሞግትህን ሁሉ እያሰርክ ስንት ዘመን ልትገዛ ይሆን...???
የመንግስት...
ይድረስ ለውለታቢሶች ! (ዘምሳሌ )
ይድረስ ለውለታቢሶች!
አዎን ፋኖን አትንኩ!
ፋኖነት እውነት ነው የአምሀራ ጥላ
ከገፊዎች ሚያስጥል የሀገር ከለላ
ፋኖነት ልብ ነው የአምሀራ ትርታ
ለዘረኞች በትር በገቡበት ቦታ
ፋኖ እስትንፉስ ነው ነፃ መተንፈሻ
በሰላም ለመኖር ለኢትዮጵያ ጋሻ
ፋኖነት ረቂቅ ነው በእጅ አይጨበጥ
ከፋፋይ እብሊሱን ደርሶ ሚደፈጥጥ
ፋኖነት ጥበብ ነው በልብ የሚያጠልቁት
በጥባጮች ዘረኞች ጫፉን የማይነኩት
ፋኖነት ደራሽ ነው ከተፍ የሚል ጀግና
ለተገፉት ቋሚ በሁሉ ጎዳና
ብጣቂ ወረቀት ፅፈው ቢሳደቡ
በገንዘብ ተገዝተው ውሸት ቢዘግቡ
አምሀራ ፋኖ ነው በየሁሉ ስፍራ
ሲነኩት ታግሶ ችሎ የሚሰራ
የማይርድ ባገሩ ጠላት የሚገራ
ትንሽ ያገሳ እንደሁ ሽብር የሚዘራ
ፋኖነት እድል ነው የሚወለዱበት
ሀገር የሚያስወድድ መንፈስም ያለበት
ልነጠል የማይል ለአንድነት የቆመ
ከፋፋይ ነፃ አውጪን ሁሌም የረገመ
ፋኖነት እንዲህ ነው ለማታውቁት ስሙ
አጀንዳ ይዛአችሁ ለምትራገሙ
ክርስቲያን ሙስሊሙን በክብር ያቆየ
የኢትዮጵያ ተስፋ ዘር በዘር ያለየ
ጎዳ እየገባ ሴትን የማይደፍር
ቁጥርጥር ተሰርቶ ሀገር ማያሸብር
ሰላማዊውን ህዝብ በዘር የማይጠላ
ቤት እምነት የሚጠብቅ እርሱ ሆኖ ጥላ
እንዲህ ነው ፋኖነት ሩቅ ከፍታ አለው
ከታች የማይዘቅጥ ጠርቶ የሚኖር ነው
ስሙን ለማጠልሸት ወንጀል እየሰሩ
ፋኖ ሌባ እያሉ ጎዳና ቢዞሩ
ፋኖነት መንፈስ ነው ውግዘት የማይሽረው
እውነትን የያዘ የአምሀራ እስትንፋስ ነው
አምላኩን ተስፋ አርጎ ለሀገሩ የቆመ
በሀገር ውስጥ በውጭ ተጠልቶ የከረመ
ብቸኛው ተስፋችን መንግስትም የጠላው
ኢትዮጵያን የሚያድን የሀገር ፍቅር ያለው
ከፈጣሪ ወዲያ መመኪያ ማይፈልግ
ጀግንነቱን ይዞ ታግሶ ሚታደግ
ህፃን አዋቃውን በክብር የያዘ
ለሀገሩ ቀናኢ አዕምሮ ያልደነዘ
ሁሉን ያከበረ አትንኩኝ ሚል ጀግና
ፋኖ ነው ተስፋችን የአምሀራ ህልውና
እርማችሁን አውጡ ከእንግዲህ በኋላ
ፋኖ አምሀራነት ነው አታስቡ ሌላ
መሳሪያ አይጥልም ጉዳችሁም ይፍላ
ዘምሳሌ
zemessale@gmail.com
ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ በጀግኖች ልጆቿ ትኖራለች !
ቧልተኛው ታሪክ ከ13 ዓመት በኃላ ተደግሟል… (ኤርሚያስ ለገሰ)
ቧልተኛው ታሪክ ከ13 ዓመት በኃላ ተደግሟል...
"ሕገ መንግስቱንና ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን አደጋ ላይ መጣል...!!!"
ኤርሚያስ ለገሰ
*... ከመቼ ጀምሮ ነው ከኤርትራ መንግስት ጋር መገናኘት ወንጀል ሆኖ በአገር ክህደት...
“ዛሬ ዘመነ ካሴን ካላስገደልን ባይ ሆድ አደሮች ነገ የኦህዴድ የጥይት ራት ናቸዉ…!!!” (አሳዬ ደርቤ...
"ዛሬ ዘመነ ካሴን ካላስገደልን ባይ ሆድ አደሮች ነገ የኦህዴድ የጥይት ራት ናቸዉ...!!!"
አሳዬ ደርቤ / ሸንቁጥ አየለ
*.... በታጋይ፣አርበኛ፣ፋኖ፣ ምሁር ዘመነ ካሴ ከበባ ውስጥ መሆን ላይ የምትሳለቁ...
ፖሊስ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱን ባለሥልጣናትን በመስደብ ወነጀለ (ጎንደር ታይምስ)
ፖሊስ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱን ባለሥልጣናትን በመስደብ ወነጀለ
ጎንደር ታይምስ
ፍርድ ቤት ቀርበው ለግንቦት 26 ተቀጥረዋል
አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ዛሬ አርብ ግንቦት 12 ቀን...



























