admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ (አበጋዝ ወንድሙ)

አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ አበጋዝ ወንድሙ የፍትህ ምኒስትሩ ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ የመንግስት ባለስልጣን ከመሆኑ ጥቂት ቀደም ብሎ  በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን አስፍሮ ...

በአማራ ህዝብ ሁሉ ላይ የተመዘዘች ሰይፍ ወይስ በግዝፈተ መንፈስ እስከ ጥቅል ክርስቲያን ኢትዮጵያ  ዘለግ...

በአማራ ህዝብ ሁሉ ላይ የተመዘዘች ሰይፍ ወይስ በግዝፈተ መንፈስ እስከ ጥቅል ክርስቲያን ኢትዮጵያ  ዘለግ ያለች...??? ---‐----- ሸንቁጥ አየለ ------- በምንም የፖለቲካ አይዲዮሎጂ ያልተሰባሰቡትን እና ያልታጠቁትን ወጣቶች ለመጨፍጨፍ የኦህዴድ...

ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!

ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! የአማራ ሕዝብ የተደቀነበትን ተጨባጭ የህልውና አደጋ እንደ ህዝብ መመከት የሚችልበትን አቅጣጫ ከማሳየታችን በስተቀር አንዳችም የወንጀል ድርጊት አልፈፀምንም። ብልፅግና እና...

ይድረስ ለአማራ ፋኖ! (ከብሥራት ደረሰ)

ይድረስ ለአማራ ፋኖ! ከብሥራት ደረሰ ከዚህ አንቀጽ በታች ያለውን አጭር ጦማር የጻፍኩት ከጥቂት ቀናት በፊት ነበር፡፡ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በተለቀቀ ማግሥት አካባቢ ነው የጫጫርኩት፡፡ አሁን ላይ...

‹‹በዚህ ልክ መዝቀጥ የሚቻለው እንዴት ነው›› (አሳዬ ደርቤ)

‹‹በዚህ ልክ መዝቀጥ የሚቻለው እንዴት ነው›› አሳዬ ደርቤ እንደ ደረጀ ሃብተ-ወልድ ያሉ ደካማ ካድሬዎች ሆድ እንጂ ኅሊና ያልፈጠረባቸው በመሆኑ ‹‹አትንኩኝ›› የሚለውን የአማራ ሕዝብ ቁጣ መንግሥትን ከመገርሰስና...

በዘመነ ካሤ የአማራ ህዝባዊ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!! (ባልደራስ)

በዘመነ ካሤ የአማራ ህዝባዊ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!! ባልደራስ *.... የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ *.... በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል!! የአማራ ሕዝባዊ ሃይል (ፋኖ) ሰብሳቢ በሆነው ፋኖ ዘመነ...

ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬን አፍነው ወስደውታል…!!! (ምኒልክ ሳልሳዊ)

ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬን አፍነው ወስደውታል...!!! ምኒልክ ሳልሳዊ *... እሕቱን እንደ ማገቻ ይዘው አይተው  ለቀዋታል...!!! ከትላንት ክትትልና አፈና  የተረፈው ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ስድስት የደሕንነት አባላት...

ሕዝባዊ አመጽ እየተቀጣጠለ እየመጣ ነው…!!! (አስማረ ዳኘ)

ሕዝባዊ አመጽ እየተቀጣጠለ እየመጣ ነው...!!! አስማረ ዳኘ *.... ሰው ብቻ አይደለም እየታፈነ ያለው፤ ፋኖነት ብቻ አይደለም እየታፈነ ያለው፤  ንቁ የማህበረሰብ ቁንጮዎች ብቻም አይደሉም እየታፈኑ ያሉት፤ የፋኖ...

EDITOR PICKS