admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!!

አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!! ባልደራስ *....ቤታቸው ተፈተሸ!! *... ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ወደ ባሕር ዳር ተወስደዋል!! አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ታዴዎስ ታንቱ ትናንት ረቡዕ፤ ግንቦት...

አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! አሥራደው ከፈረንሳይ ለማንበብ ቋጠሮውን ይጫኑ ⇓ አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት 

የበላይ ዘለቀ አገር ለኦህዴድ አፋኝ ቡድን እረመጥ  (የተዳፈነ ፍም) ሆኖ እንደቀጠለ ነው…!!! (ሀብታሙ አያሌው)

የበላይ ዘለቀ አገር ለኦህዴድ አፋኝ ቡድን እረመጥ  (የተዳፈነ ፍም) ሆኖ እንደቀጠለ ነው...!!!  ሀብታሙ አያሌው *.... ትንታጎቹ ጎጃሜዎች ሥራ ጀምረዋል። ሕዝቡ ፋኖ እኔ ነኝ እያለ አፋኞቹን እያስፈተለካቸው ነው። ሰው...

የፓርቲያችን አመራሮች  ከተባበሩት መንግስታት የጀኖሳይድ እና የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ! (ባልደራስ)

የፓርቲያችን አመራሮች  ከተባበሩት መንግስታት የጀኖሳይድ እና የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ! ባልደራስ *.... በኦሮሚያ ክልል በአማራ ላይ ስለሚፈጽሙ የዘር ፍጅት ቀጥተኛ ምስክርነት አሰምተዋል!   በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙት...

ይድረስ ለኦሮሞ አባቶችና ልሂቃን (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ይድረስ ለኦሮሞ አባቶችና ልሂቃን ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ምን ብዬ እንደምጀምር ጨንቆኝ ከወረቀቱ ጋር ተፋጥጬ ብዙ ቆየሁ፡፡ ግን መጀመር አለብኝና እንደምንም ጀመርኩ፤ ሰላምታየን ላስቀድም ታዲያንም፡፡ ደግሞም እንኳን...

ለውጥ መጣ ተብሎ – የኢትዮጵያ ጉዳይ የማያሳስበው ነውረኛ አገዛዝ ላይ ወድቀናል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ለውጥ መጣ ተብሎ - የኢትዮጵያ ጉዳይ የማያሳስበው ነውረኛ አገዛዝ ላይ ወድቀናል...!!! አቻምየለህ ታምሩ   *.... የሻዕብያን ያኽል እንኳን የኢትዮጵያ ጉዳይ የማያሳስበው ነውረኛ አገዛዝ በኢትዮጵያ መንበር በመንግሥትነት የሚሰየምበት...

“የአማራ ክልል የሽግግር መንግሥት” ይቋቋም! (ኤርምያስ ለገሰ)

"የአማራ ክልል የሽግግር መንግሥት" ይቋቋም! ኤርምያስ ለገሰ የአማራ ማህበረሰብ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ እንዴት መታደግ ይችላል በሚለው ጥያቄ ላይ በተደጋጋሚ ጊዜ ምክረ ሃሳብ ሳቀርብ ቆይቻለሁ። ያቀረብኳቸውን ምክረ...

EDITOR PICKS