admin
አንቶኒ ብሊነክ፣ ዐብይ አሕመድ፣ ተመስገን ጥሩነህና ፋኖ! (መስፍን አረጋ)
አንቶኒ ብሊነክ፣ ዐብይ አሕመድ፣ ተመስገን ጥሩነህና ፋኖ!
‹‹ጠመንጃየን የምትወስደው ከሬሳየ ላይ ፈልቅቀህ ነው››
(I will give you my gun when you pry it from my cold,...
ገዳዬ አጠገቤ ቆሟል ተረኝነት ወይስ ዘጭ እንቦጭ (በተመስገን ደሳለኝ – ንባብ በብሩክ ይባስ)
https://www.youtube.com/watch?v=EeSCrNL6MmE
የአማራ ብልፅግና አመራሮች፡ እውን የሰው ተክለ-ሰውነት አላችሁ? ( ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
የአማራ ብልፅግና አመራሮች፡ እውን የሰው ተክለ-ሰውነት አላችሁ?
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
ሰው ራሱን መሆን ካልቻለ፣ ለአዕምሮው ሳይሆን ለሆዱ የሚኖር ከሆነ፣ ለሰዎች ስልጣን መጠቀሚያ ሁኖ ራሱን ካመቻቸ፣...
“ሸኔን በሪፖርት፣ ፋኖን በጥይት አይሆንም እረ አይሆንም…!!!” (አሳዬ ደርቤ)
"ሸኔን በሪፖርት፣ ፋኖን በጥይት አይሆንም እረ አይሆንም...!!!"
አሳዬ ደርቤ
*... ለህልውናው የሚታገለውን ፋኖ ለማጥቃት ከማሰብ አስቀድሞም የንጹሐንን ሕልውና ሲነጥቅ ከርሞ በሪፖርት የተደመሰሰው አሻባሪ ላይ ተጨባጭ እርምጃ...
የሰሜን ጦርነትና የአፋር ቀጣይ እጣ ፋንታ: (አፋር በጦርነቱ ቁማር ተበልቷል?) ሞሀመድ ያሲን
የሰሜን ጦርነትና የአፋር ቀጣይ እጣ ፋንታ: (አፋር በጦርነቱ ቁማር ተበልቷል?)
ሞሀመድ ያሲን
(እውነታውን ማወቅ ለሚፈልግ ብቻ የተፃፈ: ረጅም ፅሁፍ)
1. ጦርነቱን ማነው የጀመረው?
በዱሮ አህአዴግ፤ በአሁኑ ብልፅግናና ህወሓት...
ህዉሃት ለኦህዴዶች ካቀረበችዉ መደራደሪያ ነጥቦች አንዱ ” ፋኖ ምቱልኝ!” መሆኑ ታውቋል …!!! (ሸንቁጥ አየለ)
ህዉሃት ለኦህዴዶች ካቀረበችዉ መደራደሪያ ነጥቦች አንዱ " ፋኖ ምቱልኝ!" መሆኑ ታውቋል ...!!!
ሸንቁጥ አየለ
*.....ክዛም እያንዳንዱ የብአዴን ባለስልጣን በህዉሃት እየተሳደደ ይገደላል ወይም ይታሰራል:፤ ኦህዴድም የመጨረሻዉን የፖለቲካ...
ይብላኝ ለእናንተ….!!! (ክርስቲያን ታደለ)
ይብላኝ ለእናንተ....!!!
ክርስቲያን ታደለ
*... «እየታጀቡ ስለሆነ እርምጃ እንወስዳለን» ብሎ ማለትስ ከምቀኝነትና ቅናት በምን ይለያል? «ሚስትህ ከሚስቴ በላይ ቆንጆ መሆን የለባትም» ከማለትስ በምን ይለያል? ሰባኪዎችንና አክቲቪስቶችን...
ህዝብ እና ታሪክ ኢ-መደበኛ አይባልም! (ታደለ ጥበቡ)
ህዝብ እና ታሪክ ኢ-መደበኛ አይባልም!
ታደለ ጥበቡ
ፋኖነት በሀገር ሕልውና ላይ የተቃጣን አደጋ ለመመከት ሲታገል የኖረ፤ እየታገለም ያለ፤ የፋሽስት ጣሊያን አገዛዝን በመቃወም ለነጻነት፣ ለእኩልነት እና ለፍትሕ...




























