admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

አቢይን ያላችሁ – እስኪ እንያችሁ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

አቢይን ያላችሁ - እስኪ እንያችሁ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) ጥቂት የማይባሉ ሥነ ቃላትንና ምሣሌያዊ አባባሎችን አውቃለሁ፡፡ እነዚህን መሰል ውብ የነገር ማሳመሪያዎችን አዘውትረው ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከልም አንዱ...

በዚህ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ፣አትራፊው ማን ይሆን…? (ዲ ዳግማዊ)

በዚህ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ፣አትራፊው ማን ይሆን...?? ዲ ዳግማዊ በመጀመሪያው ቀን የአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል 50 ሚሊየን ረዳ... በሁለተኛው ቀን የኦሮሚያ ክልል ለአፍር ክልል 60 ሚሊየን...

የእዝን እና የደም ካሳ ….!!!! (ዘመድኩን በቀለ)

የእዝን እና የደም ካሳ ....!!!! ዘመድኩን በቀለ ኦነግ ሽሜ "… ክቡር ፍሬዘዳንት ይሄ መቶ ሚልዮኑ የወለጋው ነው። እሱም ቢሆን ገና አላለቀም። የሸዋውም ገና አልደረሰልንም። ሂሳብ ሠርተን...

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ  የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ   

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ  የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ                                   ...

“ኦነግ ሸኔ ዐማራ መሆኔን አያውቅም፤ ለይቶ የሚያውቀን የሚያሳርደን የአካባቢው አመራር ነው…..!!!” (ከወለጋ የተፈናቀሉ የ60...

"ኦነግ ሸኔ ዐማራ መሆኔን አያውቅም፤ ለይቶ የሚያውቀን የሚያሳርደን የአካባቢው አመራር ነው.....!!!" (ከወለጋ የተፈናቀሉ የ60 ዓመት እናት አቤቱታ) *.... በማጅራቴ ታርጄ የተረፍኩ ሰው ነኝ" (ከወለጋ የተፈናቀሉ የ6 ልጆች አባት...

በሳውዲ ጉዳይ  እንደ ተወካዮቻችን ሳውዲዎች አልበደሉንም‼ (ነቢዩ ሲራክ)

በሳውዲ ጉዳይ  እንደ ተወካዮቻችን ሳውዲዎች አልበደሉንም‼ ነቢዩ ሲራክ * ስለ ስደተኛው እናብራለን   ‼    በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊው ስደተኛ በወህኒና ከወህኒ ውጭ ስቃይ መከራው በዝቶበታል። ወገን በግፍ ታስሮ ምግብ...

እነ ደመቀ መኮንን የተሸከመ እነ ወ/ሮ አዳነችና ሺመለስ ቢቀልዱበት አያስገርምም….!!!! (ግርማ ካሳ)

እነ ደመቀ መኮንን የተሸከመ እነ ወ/ሮ አዳነችና ሺመለስ ቢቀልዱበት አያስገርምም....!!!! ግርማ  ካሳ ከአንድ ሁለት አመት በፊት፣  በፊት የብልጽግና  አመራሮች ስብሰባ ላይ ነበሩ፡፡ በወቅቱ፣ በቅርቡ የብልጽግና ብልሹና...

የኤርትራ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ….!!!

የኤርትራ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ....!!!   *.... አቡነ አንቶኒዮስ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የነበሩትና በመንሥት አስገዳጅነት ከመንበራቸው ተገፍተው በቁም እስር ሲማቅቁ የኖሩትና...

EDITOR PICKS