admin

admin
15172 POSTS 0 COMMENTS

ፋኖ ማለት እኮ… (አሳዬ ደርቤ)

ፋኖ ማለት እኮ... አሳዬ ደርቤ ➔ፋኖ እኮ ትምህርቱን፣ ሥራውን፣ እርሻውን ጥሎ ከቤቱ የወጣው ‹‹የመጣብን ጠላት በመደበኛ የጸጥታ ሃይል የሚመለስ ስላልሆነ ተደራጅተህ እራስህን እና ሕዝብህን አስከብር›› የሚል...

ተማጽኖ ለሽመልስ አብዲሳና “ለኦህዴድ ብልጽግና…!!!” ኤርሚያስ ለገሰ

ተማጽኖ ለሽመልስ አብዲሳና "ለኦህዴድ ብልጽግና...!!!" ኤርሚያስ ለገሰ የተገለጸው የምርት ውጤት ከነጭ ፕሮፐጋንዳ ያለፈና የሚቆጠር ከሆነ በጣም ደስ ይላል። በተለይም በኢትዮጵያ (ኦሮሚያ) የሚመረተው ምርት ወደ አገር ውስጥ...

ጉርንቧቸውን ሲያንቋቸው ፋኖ ድረስ ትንፋሽ ሲያገኙ ፋኖ ፍረስ…..!!! (በላይነህ አባተ)

ጉርንቧቸውን ሲያንቋቸው ፋኖ ድረስ ትንፋሽ ሲያገኙ ፋኖ ፍረስ.....!!! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ታሪክ እንደሚያስረዳውና እንደምናውቀው ፋኖ አገር ስትወረር፣ የሕዝብ ኑሮና ሰላም ሲናጋ እንደ አንበሳ አግስቶ ጠላትን የሚመክትና...

“ፋኖ ለእኛ መደበኛ ተቋማችን ነው ፤ እውቅና መስጠት ግን የመንግስት ጉዳይ ነው….!!!” (ቬሮኒካ መላኩ)

"ፋኖ ለእኛ መደበኛ ተቋማችን ነው ፤ እውቅና መስጠት ግን የመንግስት ጉዳይ ነው....!!!" ቬሮኒካ መላኩ ፋኖ በወያኔ ዘመንም የህወሃትን ጨቋኝ አገዛዝ ገርስሶ ለመጣል በዱር በገደሉ በየበረሃው በመዋጋት...

“ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ…..!!!” (ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር)

"ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ.....!!!" ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር) ከሳምንታት በፊት የብልጽግና ፓርቲ አዘጋጅቶት የነበረው ሰነድ ርዕስ በሰላም ጎዳና ወደ ብልጽግና የሚል ነበር። ላይ ላዩን ሲያዩት ያማልላል፤ ሆኖም...

ጧፍ ያዡ ብአዴን! (ፍቃዱ ሽ.)

ጧፍ ያዡ ብአዴን!   (ፍቃዱ ሽ.) ድሮ ፣ ድሮ አያቴ በህይወት በነበረበት ዘመን፣ በመንግስት ካድሬዎች ድርጊት አንጀቱ እርር ሲል፣ “ምድረ ጧፍ ያዥ ሁላ! ጧፍ ይዛችሁ፣ ፊታችሁን...

መንግስታዊ አገር የማፍረሻ የክህደት ሰነድ….!!!

መንግስታዊ አገር የማፍረሻ የክህደት ሰነድ....!!!   አማራ ላይ ያነጣጠረው የኦሕዴድ ብልፅግና ሰነድ እጃችን ገብቷል እነሆ!  ሰነዱ በግልፅ እንደሚያስረዳው መጨው ጊዜ ለአማራ እጅግ የከፋ ከአለፈው የበለጠ ሴራና መከራ...

EDITOR PICKS