admin
ነውረኛው ብልፅግና! እንካ እውነቱን…..!!! (ጌታቸው ሽፈራው)
ነውረኛው ብልፅግና! እንካ እውነቱን.....!!!
ጌታቸው ሽፈራው
*..... ነውረኞች ሆይ! አማራና አፋር እየተዋጋ ከስንቅና ወዘተ ውጭ የረባ አስተዋፅኦ ያላደረገ ከተማ ወዘተ ጠቅሳችሁ አመስግናችሁ ምንም አወንታዊ አስተዋፅኦ ያልጠቀሳችሁለት...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገቡ…!!! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ)
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገቡ...!!!
የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ
ቅዱስነታቸው ሰሞኑን የተወሰነ የሕመም ምልክት ቢሰማቸውም፣ አሁን ግን ስለባሰባቸው ሆስፒታል መግባታቸው ታውቋል። ከቅዱስነታቸው በጠና...
“… ተቃርኖአችን ከሀሳብ እና ከሀሳብ ጋር ብቻ እንጂ ከስጋና ከደም አይሁን…. !!!” (ጎዳና ያእቆብ)
"... ተቃርኖአችን ከሀሳብ እና ከሀሳብ ጋር ብቻ እንጂ ከስጋና ከደም አይሁን.... !!!"
ጎዳና ያእቆብ
“የሽግግር መንግሥት ጥያቂው ቡድንl በሚል” ርዕስ ትላንት (January 13, 2022) በ Ethio360...
ጥቁር አማሮች…!!! (አሳፍ ሀይሉ)
ጥቁር አማሮች...!!!
አሳፍ ሀይሉ
‹‹በዚያ በአሰቃቂው በክፉ ዘመን፣
የነፃነት ትግል እንዲያገኝ ብይን፣
ለተበደሉና አቅም ላነሳቸው፣
ጠበቃቸው ሆኜ ስለቆምኩላቸው፣
የማያስታውሰኝ የማይጠራኝ የለም፣
ነገም ከነግ ወዲያም ዛሬም ለዘልአለም፣››
(- አሌግዛንደር...
How the US plunges into the defeat of its own and Western interests in...
Washington Doubles Down in Ethiopia
How the US plunges into the defeat of its own and Western interests in the Horn of Africa
Analysis. Gregory Copley
From...
“በመንግሥት ላይ አንድ ሺህ አንድ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች አሉን! የኢትዮጵያችን ህልውና ይቀድማል….!!!” (እስክንድር ነጋ...
"በመንግሥት ላይ አንድ ሺህ አንድ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች አሉን! የኢትዮጵያችን ህልውና ይቀድማል....!!!"
እስክንድር ነጋ በመግለጫው ከተናገራቸው፦
*.... አሁን የፖለቲካ አጀንዳ ይዘን አይደለም የቆምነው። የኢትዮጵያን አንድነት ጉዳይ ነው...
ፓስተር ቢኒያም ታሰሩ…!!! (ዮሴፍ ይጥና)
ፓስተር ቢኒያም ታሰሩ...!!!
ዮሴፍ ይጥና
*.... በሃይማኖት ሽፋን ቅጥ ያጣው የተረኝነት አባዜ በየቀኑ ነውር እየፈለፈለ ቀጥሏል ። ደመነፍሳዊው መንጋ በዚህ የእውር ድምብር አካሄድም የጌታን ስም እየጠራ...
የፌደራል መንግስት ህወሓትን “ያለበት ድረስ ሂዶ ማጥፋት አለበት…!!!” (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ)
የፌደራል መንግስት ህወሓትን “ያለበት ድረስ ሂዶ ማጥፋት አለበት...!!!”
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ማዕከላዊ መንግስት ህወሓትን “ያለበት ድረስ ሂዶ ማጥፋት አለበት” ሲል አስታወቀ። ፓርቲው...




























