admin

admin
15172 POSTS 0 COMMENTS

በባሕላችን መርዶ እንኳ የሚነገርበት ሥነ ሥርዓትና የተመረጠ ሰዓት አለው! (ዳንኤል ሽበሽ)

በባሕላችን መርዶ እንኳ የሚነገርበት ሥነ ሥርዓትና የተመረጠ ሰዓት አለው! ዳንኤል ሽበሽ "በሐዘን ለጎበጠች እናት ትንቢት አትናገር! ወይም አይነገርምም" ይባላል። ለእኛ ለኢትዮጵያውያን በዚህን ወቅት ስለ ምህረትና ይቅርታ...

“እኛ  በአንድ ሰው ፍቅር ወድቀን የምናፈርሳ ሀገር እግዚያር ያኖራታል ማለት ሀገራዊ እብደት ነው:….!!!!” (ጎዳና...

"እኛ  በአንድ ሰው ፍቅር ወድቀን የምናፈርሳ ሀገር እግዚያር ያኖራታል ማለት ሀገራዊ እብደት ነው:....!!!!" ጎዳና ያእቆብ ለአብይ አህመድ እና ለኦህዴድ መንግስት ብቸኛ የህልውና አደጋ የኦርቶዶክስን አከርካሪ መስበር...

ተአምራቱ ቀጥሏል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ተአምራቱ ቀጥሏል...!!! ዘመድኩን በቀለ *.... ኦሮሞን ነጻ ለማውጣት ከኢትዮጵያ ጋር የሚጋደለው አጅሬ ኦነግ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በጠመንጃው ላይ አስሮ ለእናት ሃገር ኦሮሚያ ሲዋደቅ ፈጣሪ ያሳያችሁ? …...

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች! (መስፍን አረጋ)

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች!   መስፍን አረጋ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ወይም ኦነግ ሳይሆን ዐብይ አሕመድ ነው፡፡  የአማራ ሕዝብ ዐብይ አሕመድን ከጫንቃው...

“ፊልድ ማርሻልነት በዘራችሁ አይድረስ!!” (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

“ፊልድ ማርሻልነት በዘራችሁ አይድረስ!!”   ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ከወያኔ በላይ ሀፍረተ-ቢስ፣ ከወያኔ በላይ ዋሾና አጭበርባሪ፣ ከወያኔ በላይ ራሱ የገደለውን ሰው አፋልጉኝ ባይ ወደር-የለሽ አስመሳይ፣ ከወያኔ በላይ ተጨፈኑ...

“እስር ቤት ሆኘ ልጄ እንድታየኝ አልፈልግም….!!!”  (መዓዛ መሐመድ)

"እስር ቤት ሆኘ ልጄ እንድታየኝ አልፈልግም....!!!"  መዓዛ መሐመድ *... የአንተ እስር  ጨምሮ አብረው የታሰሩ የግፍ እስረኞች መሆናችሁ ሁሌም ያስቆጨኝ ነበር! ከገዢው መንግስት የተቃርኖ ሃሳብ ያለውን ፣ ነገር ግን...

“የሰሞኑ የመንግስት ውሳኔ በብዙ መንገድ ስህተት ነው፤ ማን አለብኝ ባይነትም ተንጸባርቆበታል….!!!” (ግዛው ለገሰ)

"የሰሞኑ የመንግስት ውሳኔ በብዙ መንገድ ስህተት ነው፤ ማን አለብኝ ባይነትም ተንጸባርቆበታል....!!!" ግዛው ለገሰ ውሳኔው በህግ ማዕቀፍ የተደረገ አይደለም። የፖለቲካ ውሳኔ ብቻ ሳይሆን የህግ አግባብን እንኳን ሳይነደፍ የተወሰደ...

EDITOR PICKS