admin
ዶ/ር ደረጀ ከበደ አንተስ የት ነበርክ? (ሃራ አብዲ )
«ትህነግ ራያን ሲወር እነ ታማኝ በየነ የት ነበሩ? እነ ነአምን ዘለቀ የት ነበሩ? እነ አንዳርጋቸዉ ጽጌ የት ነበሩ?»
ዶ/ር ደረጀ ከበደ አንተስ የት ነበርክ?
ሃራ አብዲ
...
ድሉ የማነው? (ዘመድኩን በቀለ)
ድሉ የማነው?
ዘመድኩን በቀለ
…ተወደደም ተጠላም ድሉ የዐማራ ገበሬ ነው። ድሉ የዐማራ ፋኖ ነው። ድሉ የዐማራ ሚኒሻ ነው። ድሉ የዐማራ ልዩ ኃይል ነው። ድሉ እስከዛሬ ሽሽ፣...
“በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ አራት አይነት የብሄረተኝነት በሽታዎች….!!!” (ሸንቁጥ አየለ)
"በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ አራት አይነት የብሄረተኝነት በሽታዎች....!!!"
ሸንቁጥ አየለ
"- ከበሽታዉ ነጻ መሆንክን መመርመሪያ መስፈርቶች...!!!"
ላለፉት ሰላሳ አመታት አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በአራት አይነት የብሄርተኝነት በሽታዎች ተመትተዋል::እነዚህ አራት...
የህወሃት ደጋፊዎች ፑንትላንድ እየገቡ ነው (የጥንቃቄ መልዕክት ) (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የህወሃት ደጋፊዎች ፑንትላንድ እየገቡ ነው (የጥንቃቄ መልዕክት )
(ዳዊት ከበደ ወየሳ)
በአገራችን ያለው… የወታደራዊ እና ህዝባዊ ደህንነት “በተወሰነ ደረጃ የመረጃ ማሰባሰብ ድክመት አለበት” የሚሉ ትችቶች በተደጋጋሚ...
በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች አማራ ዓመቱን ሁሉ ሲደክምበት የከረመውን ሰብል እንዳይሰበስብ ተከልክለዋል…!!! (አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ)
በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች አማራ ዓመቱን ሁሉ ሲደክምበት የከረመውን ሰብል እንዳይሰበስብ ተከልክለዋል...!!!
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
*.... ሁለት አማራዎች በማሳቸው ላይ በግፍ ተገድለዋል!
*.... በክልሉ መንግስት እና በኦነግ ሸኔ...
‹‹ወራሪ ቡድኑ ጭፍራንና ሚሌን ለመያዝ የቋመጠው ስትራቴጂካዊ ቦታዎች በመሆናቸው ነው›› -አወል አርባ የአፋር ክልል...
‹‹ወራሪ ቡድኑ ጭፍራንና ሚሌን ለመያዝ የቋመጠው ስትራቴጂካዊ ቦታዎች በመሆናቸው ነው››
-አወል አርባ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር
(ኢ ፕ ድ)
የትግራይ ወራሪ ቡድን ሚሌንና ጭፍራን ለመያዝ ያለ የሌለ...
“ሰሜኑ ጦርነት ሁለገብ ድጋፍ…..!!!” ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
"ሰሜኑ ጦርነት ሁለገብ ድጋፍ.....!!!"
ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አሰፈጻሚ ህዳር 17/2014 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ በህዳር የመጀመሪያ ሳምንት ይፋ ባደረገው የአቋም መግለጫ...
” ደጋፊም ተደጋፊም፤ ተደማሪም ተለጣፊም አለመሆኑ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለያሬድን ለእስር ዳርጎታል….!!!” (ግርማ ካሳ )
" ደጋፊም ተደጋፊም፤ ተደማሪም ተለጣፊም አለመሆኑ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለያሬድን ለእስር ዳርጎታል....!!!"
ግርማ ካሳ
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ነበር።፡ ግንቦት ሰባት ነህ ተብሎ በወያኔ ለረጅም ጊዜ...




























