admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

“ምዕራባውያንና መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ስለጦርነቱ መነሻ እውቅና መስጠት አይፈልጉም”(ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን)

“ምዕራባውያንና መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ስለጦርነቱ መነሻ እውቅና መስጠት አይፈልጉም”  – ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን- የህወሓት መስራችና አንጋፋ ፖለቲከኛ  (ኢ ፕ ድ)  ምዕራባውያንና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ለሴራና ለሀሰት ፕሮፓጋንዳ በመቆማቸው...

ህገመንግስቱ በግዜው አለመሻሻሉ የኢትዮጵያን የመከራ ዘመን ያራዝመዋልን ? (ደረጀ መላኩ -የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

ህገመንግስቱ በግዜው አለመሻሻሉ የኢትዮጵያን የመከራ ዘመን ያራዝመዋልን ? ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) ከማርክሲስት ርእዮትዓለም በተቃረነ መልኩ በጎሳና ቋንቋ ላይ መሰረቱን ያደረገው  የኢትዮጵያው ህግመንግስት አንዱን...

የሰሞኑ የደብረፅዮን የሪፍረንደምና የመገንጠል ሐቲት አንድምታዎች!!!! ጌታሁን ገርማሞ

የሰሞኑ የደብረፅዮን የሪፍረንደምና የመገንጠል ሐቲት አንድምታዎች!!!! ጌታሁን ገርማሞ    አሁን ሕወሓት ባለችበት ሁኔታ ትግራይን መገንጠል አትችልም። ምክንያቱም ምንም እንኳን  የብሔሮችን ያለገደብ የመገንጠል መብት የሚፈቅድ አንቀፅ 39...

የእለቱ የእነ እስክንድር ችሎት ውሎ… !!! ባልደራስ

የእለቱ የእነ እስክንድር ችሎት ውሎ... !!! ባልደራስ በእነ እስክንድር መዝገብ ለህዳር 6 ተቀጥሮ የነበረው ችሎት ቀሪ ምስክሮቹን የማሰማት ሂደትና ሌሎች 12ቱ ምስክሮች ስም ዝርዝር እንዲያቀርብ ታዝዞ...

በጦርነቱ መንስኤ ዜጎች ለከፋ ረሀብና ሞት እየተዳረጉ ነው…!!! D W 

በጦርነቱ መንስኤ ዜጎች ለከፋ ረሀብና ሞት እየተዳረጉ ነው...!!! D W    በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ አካባቢ ነዋሪዎች ለከፋ ርሀብና በሽታ እየተጋለጡና እየሞቱ እንደሆነ ሰሞኑን ከስፋራው...

ሁለቱም ተመሳሳይ ንግግር በአንደዜ ተናገሩ – አንዱን አወዳሽ አንዱን ከሳሽ ሆንን – ለምን…??? (ዘመድኩን...

ሁለቱም ተመሳሳይ ንግግር በአንደዜ ተናገሩ - አንዱን አወዳሽ አንዱን ከሳሽ ሆንን - ለምን...??? ዘመድኩን በቀለ *… ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ናቸው። አንዱ ጂንካ ጫካ፣ አንዱ በሻሻ ጫካ የተወሉዱ ኢትዮጵያውያን...

ዉሻ ወደ ትፋቱ …???  (ሸንቁጥ አየለ)

ዉሻ ወደ ትፋቱ ...???  ሸንቁጥ አየለ ያሬድ ጥበቡ ድሮም ቢሆን የህዉሃት ጆከር እንደነበረ ብዙ ጽፈናል። እንዴዉም አንዳንድ እንኩቶ የአማራ ብሄረተኛ ነን ባዮች  ከያሬድ ጥበቡ ጋር አዲስ...

ሀገሬ…! ወዴት ነሽ !? (ዘምሳሌ)

ሀገሬ...!ወዴት ነሽ !?  ዘምሳሌ ሀገሬ አለሽ ወይ ኢትዮጵያ ወዴት ነሽ ጠፋሽኝ ተስፋ አጣሁ የት ነው የማገኝሽ እስኪ አለሁ በይኝ  ካለሽበት ሆነሽ አካልሽ ተከፍሎ በስም ብቻ ቀርተሽ አለሽ ሆይ ኢትዮጵያ  በህብር ...

EDITOR PICKS