admin
ታላቁ እስክንድር ነጋ እንኳን ተወለድክ! (ጎዳና ያእቆብ)
ታላቁ እስክንድር ነጋ እንኳን ተወለድክ!
ጎዳና ያእቆብ
ትሁት፣ የፅናት ውሀ ልክ፣ የከትማ ባህታዊ፣ የዲሞክራሲና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እናም ከሁሉ በላይ ሰው! ያውም የሰው ጥግ ....!!
እንኳን ሰው...
ጋሼ እና ባለ ወደቧ ጎንደር…!!! ፡ አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ
ጋሼ እና ባለ ወደቧ ጎንደር...!!!
፡
አንዱአለም ቦኪቶ ገዳ
ከጥቂት አመታት በፊት እኔ እና የተወሰኑ ሀገር ወዳድ ወዳጆቼ ሆነን ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ፓርቲ ለማቋቋም ተነሳን፡፡
በኛ ብርታት ሳይሆን "ኢትዮጵያ"...
ዓብይ አህመድ የኦህዴድ ብልጽግና ስራ አስፈፃሚዎችን ሰብስቦ አስፈራራቸው ….!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
ዓብይ አህመድ የኦህዴድ ብልጽግና ስራ አስፈፃሚዎችን ሰብስቦ አስፈራራቸው ....!!!
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
*.... ለኦነግ ሰራዊትም ሚስጥራዊ መልዕክት ልኳል...!!!
በሌላም በኩል ኦቶ ሌንጮ ለታ አሁን እየተካሄደ ያለው ጦርነት...
“እናቱን የከዳ ለሞግዚቱ አይጠቅምም” (ብርሀኑ ተክለያሬድ)
"እናቱን የከዳ ለሞግዚቱ አይጠቅምም"
ብርሀኑ ተክለያሬድ
በየዘመኑ ለነፃነት የሚዋደቁ እልፍ ጀግኖች እንዳሉ ሁሉ ሀገራቸውን ከድተው የጠላት ዱቄት ተሸካሚ አጋሰስ ለመሆን የመረጡ አረሞች መብቀላቸውም አልቀረም።
ዛሬም ዳግማዊ "ኃይለሥላሴ...
“ወራሪውን ጠላት ኃይል አንድ ሆኖ ማጥፋት ጊዜ ሊሰጠው አይገባም …!!!” አማራ ክልል ልዩ...
"ወራሪውን ጠላት ኃይል አንድ ሆኖ ማጥፋት ጊዜ ሊሰጠው አይገባም ...!!!"
አማራ ክልል ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ
የፋሽስቱ ሞሶሎኒ የመንፈስ ልጅ የሆነውን አሸባሪውና...
ለእስክንድር ይሄ አይገባውም ነበር !! (ሰለሞን አላምኔ)
ለእስክንድር ይሄ አይገባውም ነበር !!
ሰለሞን አላምኔ
እስክንድርን ቀደም ባለው ጊዜ ነው የማውቀው ሰው ነው። እኔ ፣ እስክንድር ነጋ እና ሲሳይ አጌና በጣም ቅርብ ጓደኞች ነበርን።...
ፈጣሪ ሆይ! አሜሪካ ለኢትዮጵያ እንዳታስብላት አድርግ፤ እባክህ! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
ፈጣሪ ሆይ! አሜሪካ ለኢትዮጵያ እንዳታስብላት አድርግ፤ እባክህ!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
.
አሜሪካ የኢትዮጵያ ጉዳይ አሳስቧት ያለ እንቅልፍ ስታድር አመት አልፏታል፤ ይህን ስመለከት የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት፣ ባይደን...
በ፩፱፪፱ ከ 85 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት…!!! (ታሪክን ወደኋላ)
በ፩፱፪፱ ከ 85 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት...!!!
ታሪክን ወደኋላ
ከ 85 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በአድዋ ጦርነት ጀግንነታቸው ያስመሰከሩት እንዲሁም በ 2ተኛው የኢትዮ ኢጣሊያን...






















