admin
ብልጽግና የሚወለደው ከፍትሕ ማህፀን ነው!!! ዳንኤል ሽበሽ
ብልጽግና የሚወለደው ከፍትሕ ማህፀን ነው!!!
ዳንኤል ሽበሽ
... አጠቃላይ የሀገራችን ችግር ሊፈታ የሚችለው፦
1. በፍትሕ (በንጹሕ ፍርድ)፣
2. በውይይት፣ በንግግር ...፣
3. በፍትሐዊ-ሕግ አግባብ፣
4. ከፍ ሲል በፈጣሪ ጣልቃ ገብነት (እንደ...
ጅብ ሊበላህ ሲመጣ ብላውና ተቀደስ ….!!! (መስቀሉ አየለ)
ጅብ ሊበላህ ሲመጣ ብላውና ተቀደስ ....!!!
(መስቀሉ አየለ)
*.... እዝራ ስቱኤል እንደጻፈው፤ ባንድ ወቅት እስራኤላውያንም በአሕዛቦች እጅ በምርኮ ሳሉ የሆኑትን ሲገልጽ "ግናይቱ እንደጠፋ፣ ዘመራ ዘውዳችን እንደተወሰደ፣ ካህናቶቻችን...
ይድረሰ ለኢትዮጵያውያን – እስከመቼ ?! ( ዘምሳሌ)
ይድረሰ ለኢትዮጵያውያን
እስከመቼ ?!
ዘምሳሌ
ተግባር የለሽ ዲስኩር ፖርላማ ሲለፈፍ
ለዛፉ ሲጨነቁ ህዝብአዳም ሲረግፍ
ወለጋና ሰሜን የዘር ተኮሩ ግፍ
በየቀን ሚወድቁት የኢትዮጵያ አዕላፍ
በደኖ አርባጉጉ ገለምሶና ወተር
የጋራሙለታው የአሰቦትም መንደር
በሸቤ አጋሮ...
የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ የመስፍን ኢንጂነሪንግ ላይ ከፍተኛ የአየር ድብደባ ፉጸመ…!!! (ሰለሞን ዳኛቸው)
የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ የመስፍን ኢንጂነሪንግ ላይ ከፍተኛ የአየር ድብደባ ፉጸመ...!!!
ሰለሞን ዳኛቸው
የኢትዮጵያ አየር ሃይል ጀቶች ዛሬ ረፋዱ አራት ሰዓት ላይ መቀሌ በሚገኙት...
የእነ እስክንድር የፍርድ ቤት ውሎ !! (ዘመድኩን በቀለ )
ሰበር ወሬ… ሰበር ዜና !!
የእነ እስክንድር የፍርድ ቤት ውሎ !!
… ችሎቱ በተያዘለት ቀነ ቀጠሮ መሰረት የእነ እስክንድር ነጋን የፍርድ ሂደት ለማቀላጠፍ የተሰየመው ችሎት ዛሬ...
በጡት አባቶቻችሁ መጨከን አቅቷችሁ ጡቷን አጥብታ ያሳደገቻችሁን አገር የምታስነክሷት እስከ መቼ ነው….??? አሳዬ ደርቤ
በጡት አባቶቻችሁ መጨከን አቅቷችሁ ጡቷን አጥብታ ያሳደገቻችሁን አገር የምታስነክሷት እስከ መቼ ነው....???
አሳዬ ደርቤ
*.. እኔ እምለው ግን…
➙ ድምጹን የሠጣችሁን ሕዝብ ከጠላት እቅፍ እየጣላችሁ ሕይወቱን የምታስገብሩት...
የችሎት ክለሳ….!!! (ጌጥዬ ያለው)
የችሎት ክለሳ....!!!
ጌጥዬ ያለው
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም. የእነ እስክንድር...
የመጨረሻው መጀመሪያ እንዳይሆን…!!! (ቹቹ አለባቸው)
የመጨረሻው መጀመሪያ እንዳይሆን...!!!
ቹቹ አለባቸው
ሰሞኑን በወሎ ግንባር ተገኝተን የጦርነቱን ሁኔታና የተዋጊ ኃይላችንን የውጊያ ውሎ እንዲሁም የጠላትን እንቅስቃሴና ፍላጎት በሚገባ ለመገንዘብ ዕድሉን አግኝተናል። ስለወገን ጦር ተጋድሎና...





















