admin
ከአዲሱ መንግስት ምን ይጠበቃል (አልይ እንድሬ)
ከአዲሱ መንግስት ምን ይጠበቃል
(አልይ እንድሬ)
ለ 25 ዓመት ያህል በህውሃት/ኢህአዴግ ታፍኖ የቆየው ህዝብ ለረጅም ጊዜ የተከማቼ ብሶቱን በኢትዮጲያ ጎዳናዎች ላይ ወጥቶ በመግለፅ በ2008 ዓ.ም...
ቅሬታ !….. ይድረስ ለኢትዮ ሪፈረንስ?! (ዘምሳሌ)
ቅሬታ ይድረስ ለኢትዮ- ሪፈረንስ
ዘምሳሌ
ጉዳዩ 'ምሬት የባሰ ቀን' በሚል የተሰራ አጭር
ወቅታዊ መልዕክት የገፁን ተነባቢነት በማሰብ
ለአንባቢያን የተላከ ግጥም ነበር
ምነዋ ወዳጄ
አስቀረኸኝ ከእጄ
አንተኑ አምኜ
እንድትሆነኝ ቀኜ
ደብዳቤ ሰድጄ
መልዕክቴን በላኸው
ከገፅህ አስቀረኸው
ብሶቴን...
ሕወሓት እና ሌሎች …. (ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ)
ሕወሓት እና ሌሎች ....
ቴዎድሮስተክለአረጋይ
በትግራይ ሁለት አይነት የፖለቲካ ቡድኖቾ አሉ ። ሕወሓትና ሌላው ። ሌላው ከሕወሓት በላይ አደገኛ ነው ። ሌላው ማለት...
” ሰብአዊ መብትን የሚያከብሩበት የሥልጣን ዘመን ይሁንልዎ….!!!” (ያሬድ ሀይለማርያም)
" ሰብአዊ መብትን የሚያከብሩበት የሥልጣን ዘመን ይሁንልዎ....!!!"
ያሬድ ሀይለማርያም
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልዎ! ከክፉ አገዛዝ ብንመጣም በእርሶ ምሪት ያሳለፍናቸው ሦሰት ዓመታት በጭላንጭል ተስፋዎች የታጀቡ እጅግ በርካታ፣...
የእሬቻ ነገር. . . !!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የእሬቻ ነገር. . . !!!
አቻምየለህ ታምሩ
*.... የሚነበብ ፅሁፍ ሳይሆን የሚመረመር ጥናት ነው:: እነ ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን ምን እንደሚመልሱ ለመስማት ናፍዌያለሁ:: መመለስም አለባቸው:: የአቻምን ዓይነት የጥናትአእምሮዎች...
የምርጫ መታዘብ ሁኔታ ላይ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
የምርጫ መታዘብ ሁኔታ ላይ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
መስከረም 23 ቀን 2014 ዓ.ም
መግቢያ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ በርካታ እንቅስቃሴዎችን ሲያደረግ መቆየቱ...
ይድረስ ለ”ኢትዮጵያ ንጉሥ”…!!! (አሳዬ ደርቤ )
ይድረስ ለ"ኢትዮጵያ ንጉሥ"...!!!
አሳዬ ደርቤ እባላለሁ።
ከልጅነትዎ ጀምረው ሲመኙት የኖሩትን ዙፋን ከእጅዎ ውስጥ ያስገቡበትን ስልት እና ሥልጣንዎን የተመኘን ሃይል ከእግርዎ ስር የሚጥሉበትን ብልሀት አደንቃለሁ፡፡ ‹‹ቀንድ ያቆጠቆጠውን...
አቢይ አህመድ የሆሊውዱ ወንደርላንድ ዓለም ኗሪ እንጂ የኢትዮጲያ አይደለም (ወንድወሰን ተክሉ)
አቢይ አህመድ የሆሊውዱ ወንደርላንድ ዓለም ኗሪ እንጂ የኢትዮጲያ አይደለም
*** ወንድወሰን ተክሉ***
*... የጨረባው_መንግስት_ግርግር
*... መልከጥፉን በስም ቢደግፉ መልከጥፉነቷን አይለውጠውም- በቢሊዮን ብር ውጪ የተንቆጠቆጠው ድግስ የአቢይን የከሽፈ...




















