admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

ጋዜጠኛ እና ደራሲ በዓሉ ግርማ (1930-1976)  የ’82ኛ’ ዓመት የልደት በዓል (ጌቱ አዲሱ)

ጋዜጠኛ እና ደራሲ በዓሉ ግርማ (1930-1976)  የ'82ኛ' ዓመት የልደት በዓል ጌቱ አዲሱ በዓሉ ግርማ የተወለደው በቀድሞ አጠራሩ በኢሊባቦር ክፍለ ሀገር ሱጴ በምትባል ሥፍራ በ1930 ዓ.ም ሲሆን ዕድሜው...

በቃ ይበቃሃል ከዚህ ውጣ ብሎ አሰናበተኝ (አቶ ታዲዮስ ታንቱ)

በቃ ይበቃሃል ከዚህ ውጣ ብሎ አሰናበተኝ " አቶ ታዲዮስ ታንቱ      ላለፉት ጥቂት ለማይባሉ ወራት ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የቆዩት አረጋዊውና አንጋፋው የታሪክ ምሑር አቶ ታዲየኖስ...

ስለ ብሔራዊ መታወቂያ (ከይኄይስ እውነቱ)

ስለ ብሔራዊ መታወቂያ ከይኄይስ እውነቱ የወሳኝ ኵነት ምዝገባና ብሔራዊ መታወቂያ ዓዋጅ ቊጥር 760/2004 (እንደተሻሻለ) ከወጣ ዘጠኝ ዓመታትን አስቈጥሯል፡፡ ወያኔ የሠለጠነበትን ስድስቱን ዓመታት ብናነሳ እንኳን ሦስት ዓመታት...

“አዲስ መንግስት፤ ወይስ ሣልስ ዕዳ…???” (ባልደራስ)

"አዲስ መንግስት፤ ወይስ ሣልስ ዕዳ...???" ባልደራስ "የአዲስ አበባ ልጆች በሙሉ የሸሌ ልጆች ናቸው፤እናታቸውን ጠርተው አባታቸውን አይደግሙም።።ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት።" (ይህንን ያሉት ከታች በምስሉ የሚታዮት "የአዲሱ መንግስት" የህዝብ ተወካይ...

በ7ኛው ንጉስ በበዓለ ሲመቱ ላይ  እርኩስ ጋብቻውን በቅዱስ ፍቺ ደምድሟል (ዶ/ር ለማ)

በ7ኛው ንጉስ በበዓለ ሲመቱ ላይ  እርኩስ ጋብቻውን በቅዱስ ፍቺ ደምድሟል ዶ/ር ለማ የሰባተኛው ንጉስ እና የ30 አመቱ አምባገነን ኢሳያስ እርኩስ ጋብቻቸው በትላንትናው እለት ቅዱስ ፍቺ ያደረጉ...

አቢይ ፓርቲውን በሃይማኖቱ ስም እንዲሰይም ልዩ ፍቃድ የሰጠው አካል ማን ነው…??? ያሬድ ጥበቡ

አቢይ ፓርቲውን በሃይማኖቱ ስም እንዲሰይም ልዩ ፍቃድ የሰጠው አካል ማን ነው...??? ያሬድ ጥበቡ አቢይ መቼም የሃይማኖቱን ስም የገዢው ፓርቲ ስም ለማድረግ በነበረው እብደት ካልታወረ በቀር ብልፅግና...

የኢትዮጵያው ሕገመንግስት አንቀጽ ሰላሳ ዘጠኝ መዘዝ ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

የኢትዮጵያው ሕገመንግስት አንቀጽ ሰላሳ ዘጠኝ መዘዝ ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com ‹‹ እንደ እነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም፣ዶክተር መኮንን ቢሻው፣ፕሮፌሰር እሸቱ ጮሌ፣ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ፣ዶክተር ልጅ ልኡል...

እንኳን አማርኛ የሆነው እሬቻ የገዳ ሥርዓትም ቢሆን ኦሮሞ ከባንቱ የወረሰው እንጂ የኦሮሞ የራሱ አይደለም! (...

እንኳን አማርኛ የሆነው እሬቻ የገዳ ሥርዓትም ቢሆን ኦሮሞ ከባንቱ የወረሰው እንጂ የኦሮሞ የራሱ አይደለም!  አቻምየለህ ታምሩ እሬቻ ቃሉም ሆነ ባሕሉ የኦሮሞ አለመሆኑን፤ ይልቁንም ታላላቅ የግዕዝ...

EDITOR PICKS