admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሕገመንግሥቱ እንደማይሻሻል አረጋገጡ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሕገመንግሥቱ እንደማይሻሻል አረጋገጡ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው   ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በአገዛዙ ሚዲያዎች የቀጥታ ስርጭት እንደተከታተላቹህት የሕዝብ ተወካዮች ከተባሉ ግለሰቦች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ በሰጡበት...

ይድረስ ለጠቅላዩ (ዘምሳሌ)

ይድረስ ለጠቅላዩ ዘምሳሌ አረረም መረረም ወንበር ጨብጠሀል ደግም ሆነ ክፉ ህዝብ ያለቅስብሀል ለሚያልቀው ህዝብ ሁሉ ተጠያቂው ሰው ነህ ሰዎችም ይላሉ ስትወጣ ስትገባ ሀላፊነት ወስደህ የመሪነት ድርሻ ስልጣን ተመርኩዘህ ለህዝብ ራስ ሆነህ የፊታቸው...

አንጋሳዊ ደዌ፤ የኦሕዴዳዊው ዐቢይ አገዛዝ ዓይነተኛ ማሳያ (ከይኄይስ እውነቱ)

አንጋሳዊ ደዌ፤ የኦሕዴዳዊው ዐቢይ አገዛዝ ዓይነተኛ ማሳያ ከይኄይስ እውነቱ በርእሰ መጻሕፍቱ እንደተመዘገበው ሰብአ ትካት (በኖኅ ዘመን የነበሩ የቀድሞ ሰዎች) በፈጸሙት በደል ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በመፍጠሩ...

ሹመት በኢህአዴግ ቤት! (አሳፍ ሀይሉ)

ሹመት በኢህአዴግ ቤት! አሳፍ ሀይሉ "አለቦታው ገብቶ አለሰገባው አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታው"    (- አስናቀች ወርቁ፣ የክራር ዜማ።) ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የት/ት ሚኒስትር ሆነመሾማቸውን ሰማሁ። ጥሩ ነው። እነ ገነት ዘውዴ፣...

ሃያላንን የሚያሳፍር የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን!!!!! (ደጀኔ አሰፋ)

ሃያላንን የሚያሳፍር የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን!!!!! ደጀኔ አሰፋ   ጉቴሬዝ - አፈረ!!!!!! አሜሪካ እንግሊዝ አየርላንድ ለ 9ኛ ጊዜ ተሸማቀቁ!!!!! ጉቴርዝ የአሜሪካ ተላላኪ ሆኗል:: አሜሪካ አልሳካላት ያለውን ኢትዮጵያን የማንበርከክ እቅድ ለማስፈጸም...

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን ተመሰረተ…!!!! (ሃሚድ አወል)

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን ተመሰረተ...!!!! ሃሚድ አወል በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን መቋቋሙ ዛሬ ይፋ ተደረገ። ፋውንዴሽኑ በሰብዓዊ መብቶች፣ ርሃብ እና ድህነት ላይ የሚሰሩ ስራዎችን...

“ምኗ ላይ ተቀምጣ በሽንቷ ሰፌድ ትሰፋላች”:-አዲሱ የአቢይ ካቢኔ አሰያዬም (ሸንቁጥ አየለ)

"ምኗ ላይ ተቀምጣ በሽንቷ ሰፌድ ትሰፋላች":-አዲሱ የአቢይ ካቢኔ አሰያዬም ሸንቁጥ አየለ ችግሩ ያለዉ የጎሳ ፖለቲካ ርዕዮተ ፍልስፍናዉ ላይ ነዉ::ኢትዮጵያዉያንን ሀገር አልባ ያደረገዉን የጎሳ ፖለቲካ ፍልስፍና መሰረት...

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ:-    በየደረጃው ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች በሕግ አግባብ ሊፈተሹ ይገባል! 

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ    በየደረጃው ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች በሕግ አግባብ ሊፈተሹ ይገባል!    መስከረም 27 ቀን 2014 ዓ.ም መግቢያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ) በሲቪል ማህበራት አዋጅ ቁጥር...

EDITOR PICKS