>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አዲስ አበባን ባሰብናት ጊዜ...! (አሳዬ ደርቤ)

አዲስ አበባን ባሰብናት ጊዜ…! አሳዬ ደርቤ   አዲስ አበባ ትናንት ማንነትን ሳትጠይቅ ዜጎችን በዜግነታቸው የምታኖር፤ ➔ጉልበት ያለውን በጉልበቱ፣...

ዜና ትንግርት:- መከላከያ. ጋዜጠኛ ተመስገንን ከለቀቃችሁ “እርምጃ እወስድበታለሁ” አለ!!! (መስከረም አበራ)

ዜና ትንግርት:- መከላከያ. ጋዜጠኛ ተመስገንን ከለቀቃችሁ “እርምጃ እወስድበታለሁ” አለ!!! መስከረም አበራ *… ጋዜጠኛ ተመስገን በዋስትና የሚለቀቅ...

ከጠላት ጋር ተባብራችኋል በሚል በእስር የሚገኙት የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ሲፒጄ ጠየቀ

ከጠላት ጋር ተባብራችኋል በሚል በእስር የሚገኙት የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ሲፒጄ ጠየቀ የሲፒጄ የአፍሪካ ተወካይ ሙቶኪ ሙሞ “ጋዜጠኞች...

የጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናትና ወጣቶች የስርቆት ድርጊት እና ከጀርባ ያሉ አሰማሪዎቻቸው (ከይኄይስ እውነቱ)

የጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናትና ወጣቶች የስርቆት ድርጊት እና ከጀርባ ያሉ አሰማሪዎቻቸው ከይኄይስ እውነቱ ይህ መጣጥፍ ስለ ጎዳና ተዳዳሪነት ችግርና ተግዳሮት...

የአዲስ አበባ ከንቲባ ያለመከሰስ መብት ተነስቶ ለህግ እንዲቀርቡ ስለማሳሰብ (የባልደራስ ወቅታዊ መግለጫ)

የባልደራስ ወቅታዊ መግለጫ!! ጉዳዩ፡- 1. የአዲስ አበባ ከንቲባ ያለመከሰስ መብት ተነስቶ ለህግ እንዲቀርቡ ስለማሳሰብ    2. የኦሮሚያ ሰንደቅ ዓላማ እና...

“ከዚህ ‘ሰው’ ተማሩ”  (ጌታቸው አበራ)

“ከዚህ ‘ሰው’ ተማሩ” ጌታቸው አበራ  እንደ መግቢያ ይህ …፣ ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚድያ ላይ የሚዘዋወረውን የቴዎድሮስ አድኅኖምን ‘የወያኔ ቀለም ገዋን’...

በታዴዎስ ታንቱ እና በተመስገን ደሳለኝ የዋስትና መብት ላይ ለመበየን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለሃምሌ 21 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ (ጌጥዬ ያለው)

በታዴዎስ ታንቱ እና በተመስገን ደሳለኝ የዋስትና መብት ላይ ለመበየን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለሃምሌ 21 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ጌጥዬ ያለው የአዛዎንቱ ጋዜጠኛና...

አለም በአሸባሪነት የፈረጀው ቡድን መፍትሄ ሊሆነን አይችልም...!!! (የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር)

አለም በአሸባሪነት የፈረጀው ቡድን መፍትሄ ሊሆነን አይችልም…!!! የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር *…. ታላቁ ሃይማኖት እስልምና የኦነግ ዓላማ...