>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) በ57 አመቱ በአሜሪካ ህይወቱ አልፏል!

https://www.youtube.com/watch?v=1cReKhAz0OQ

አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!!

አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ታፍነዋል!! ባልደራስ *….ቤታቸው ተፈተሸ!! *… ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ወደ ባሕር ዳር ተወስደዋል!! አንጋፋው...

አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! አሥራደው ከፈረንሳይ ለማንበብ ቋጠሮውን ይጫኑ ⇓ አምባ ገነኖችን እምቢኝ! የማለት ድፍረት 

የበላይ ዘለቀ አገር ለኦህዴድ አፋኝ ቡድን እረመጥ  (የተዳፈነ ፍም) ሆኖ እንደቀጠለ ነው...!!! (ሀብታሙ አያሌው)

የበላይ ዘለቀ አገር ለኦህዴድ አፋኝ ቡድን እረመጥ  (የተዳፈነ ፍም) ሆኖ እንደቀጠለ ነው…!!!  ሀብታሙ አያሌው *…. ትንታጎቹ ጎጃሜዎች ሥራ ጀምረዋል።...

የፓርቲያችን አመራሮች  ከተባበሩት መንግስታት የጀኖሳይድ እና የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ! (ባልደራስ)

የፓርቲያችን አመራሮች  ከተባበሩት መንግስታት የጀኖሳይድ እና የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ! ባልደራስ *…. በኦሮሚያ ክልል በአማራ ላይ...

ይድረስ ለኦሮሞ አባቶችና ልሂቃን (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ይድረስ ለኦሮሞ አባቶችና ልሂቃን ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ምን ብዬ እንደምጀምር ጨንቆኝ ከወረቀቱ ጋር ተፋጥጬ ብዙ ቆየሁ፡፡ ግን መጀመር አለብኝና እንደምንም...

ለውጥ መጣ ተብሎ - የኢትዮጵያ ጉዳይ የማያሳስበው ነውረኛ አገዛዝ ላይ ወድቀናል...!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ለውጥ መጣ ተብሎ – የኢትዮጵያ ጉዳይ የማያሳስበው ነውረኛ አገዛዝ ላይ ወድቀናል…!!! አቻምየለህ ታምሩ   *…. የሻዕብያን ያኽል እንኳን የኢትዮጵያ...

"የአማራ ክልል የሽግግር መንግሥት" ይቋቋም! (ኤርምያስ ለገሰ)

“የአማራ ክልል የሽግግር መንግሥት” ይቋቋም! ኤርምያስ ለገሰ የአማራ ማህበረሰብ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ እንዴት መታደግ ይችላል በሚለው...